የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞችን ለመቅጠር በ19/02/2013 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ የተመዘገባችሁና ቅድመ ምልመላ ያለፋችሁ አመልካቾች ከዚህ በታች በተጠቀሱት ቀናት በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ/ጉብሬ/ ለፈተና እንድትቀርቡ እያሳሰብን ለፈተና ስትመጡ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳውቃለን፡፡
የፈተና ቀን በ19/05/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ቦታ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ
Read more ...የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ የተመዘገባችሁና ቅድመ ምልመላ ያለፋችሁ አመልካቾች ከዚህ በታች በተጠቀሱት ቀናት በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ /ጉብሬ/ ለፈተና እንድትቀርቡ እያሣሠብን ለፈተና ስትመጡ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሣውቃለን፡፡
ሜዲካል ዶክተር
የፈተና ቀን 24/05/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት ቦታ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ
Read more ...የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ የተመዘገባችሁና ቅድመ ምልመላ ያለፋችሁ አመልካቾች ከዚህ በታች በተጠቀሱት ቀናት በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ /ጉብሬ/ ለፈተና እንድትቀርቡ እያሣሠብን ለፈተና ስትመጡ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሣውቃለን፡፡
Read more ...ቀን 12/04/2013 ዓ.ም
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞችን ለመቅጠር 26/03/2013 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ የተመዘገባችሁና ቅድመ ምልመላ ያለፋችሁ አመልካቾች ከዚህ በታች በተጠቀሱት ቀናት በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ/ጉብሬ/ ለፈተና እንድትቀርቡ እያሳሰብን ለፈተና ስትመጡ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳውቃለን፡፡
Read more ...We have 144 guests and no members online