Competency Based Exit Exam Preparation & Implementation” በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ስልጠና ለኮምፒዊቲንግና ኢንፎርማቲክስ ኮሌጅ መምህራን ተሰጠ ፡፡ ሥልጠናውን የሰጡት ከትምህርትና ሥነ ባህሪ ኮሌጅ መምህር ማቲያስ ሽመልስ (ረ/ፕ/ር) ሲሆኑ ስልጠናው በመውጫ ፈተና ዝግጅትና አፈጻጸም ዙሪያ ሰፊ ግንዛቤን ያስጨበጠ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡
ለጥበብእንተጋለን!
We Strive for Wisdom!
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት