ማስታወቂያ

በ2016 ዓ.ም በሀገር-አቀፍ ደረጃ የተሰጠውን Graduate Admission Test (GAT) የመግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁ የድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

በ2016 ዓ.ም በሀገር-አቀፍ ደረጃ የተሰጠውን Graduate Admission Test (GAT) መግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ትምህርት ሚኒስቴር በወሰነው መቁረጫ ነጥብ መሰረት ማለፋችሁን ያረጋገጣችሁ

Read more ...

የተማሪዎች ጥሪ ማስታወቂያ

በ2015 ዓ.ም  የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት በማምጣት ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች

Read more ...

ለሁለተኛ ዙር GAT(Graduate Admission Test) አመልካቾች

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ  ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለሁለተኛ ጊዜ የብሔራዊ  የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) በሚከተሉት መርሃ-ግብሮች ለመስጠት ቀጠሮ መያዙን አስታውቋል።

Read more ...

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ (ICT) ዳይሬክቶሬት በሥሩ ባሉት በCISCO እና በHuawei ዓለም አቀፍ አካዳሚዎቹ አማካኝነት ሥልጠናዎችን በማታ እና በሳምንቱ መጨረሻ (ቅዳሜና እሑድ)

...

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በ2015ዓ.ም የትምህርት ዘመን የሪሚዲያል (REMEDIAL)  ትምህርት ፈላጊዎችንትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መስፈርት መሰረት ተቀብሎ ማስተማር

...

የወልቂጤ ዩንቨርስቲ ከዚህ በታች ባለው ክፍት የስራ መደብ  ላይ ሰራተኞችን  አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡  

 የመምህራን ቅጥር (የቅጥር ሁኔታ በኮንትራት)

ለክረምት መርሀ-ግብር ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በ2014 የትምህርት ዘመን ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው የመግቢያ መስፈርት መሰረት በማታ እና በ ሳምንቱ መጨረሻ ቀናት በተለያዩ የትምህርት መስኮች በወልቂጤ እና

...

አዲስ የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪ አመልካቾች በሙሉ   04/01/2015 .