የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የምግብ ምህንድስና ሂደት የትምህርት ክፍል መምህርና ተመራማሪ የሆኑት ዶክተር ሄለን ወልደሚካኤል Improving Enset (False Banana) Processing and Value Chain for Small Holder Farmers በሚል ርዕስ ባቀረቡት የፈጠራ ስራ ውጤት ከ300 ተወዳዳሪዎች መካከል ዩኒቨርሲቲው የመጨረሻ 10 ተሸላሚዎች ውስጥ በመግባቱ የስራው ውጤት ወደማህበረሰቡ ተደራሽ እንዲሆን የሚያግዝ የብር 2,725,502 (ሁለት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሃያ አምስት ሺህ አምስት መቶ ሁለት ብር ) አሸናፊ ሆኗል፡፡
ሽልማቱን የዩኒቨርስቲያችን የምርምር ፣የማህበረሰብ አገልግሎት እና የቴክኖሎጂ ሽግግር ምክትል ፕሬዝዳንት የሆኑት ዶ/ር ዮሀንስ ገብሩ ተቀብለዋል፡፡
በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ!
ለጥበብ እንተጋለን!
We Strive for Wisdom!
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት!