ማስታወቂያ

ለነባር የክረምት ትምህርት ተማሪዎች በሙሉ

በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ በክረምት መርሀ-ግብር ትምህርታችሁን ለምትከታተሉ ነባር

Read more ...

ለሪሚዲያል (REMEDIAL) ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን  የሪሚዲያል (REMEDIAL)  ትምህርት ፈላጊዎችን ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መስፈርት መሰረት ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡

Read more ...

ለሥልጠና ፈላጊዎች በሙሉ

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ (ICT) ዳይሬክቶሬት በሥሩ ባሉት በCISCO እና በHuawei ዓለም አቀፍ አካዳሚዎቹ አማካኝነት ሥልጠናዎችን በማታ እና በሳምንቱ መጨረሻ (ቅዳሜና እሑድ) መርሐ ግብር በአነስተኛ ክፍያ ለመሥጠት ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ ስለዚህ ከዩኒቨርሲቲው ውጭ ያላችሁ የማኅበረሰብ አካላት በመመዝገብ ሥልጠናው ላይ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

Read more ...

Vision, Mission and Goal of Wolkite University specialized teaching hospital

Vision

Being among best five continuous professional developments (CPD) center in Ethiopia by 2025 G. C.

 Mission

Maintaining and developing competencies of individual health professionals for:-Meeting the changing needs of patients Meeting the changing needs the health service system andResponding new challenges of emerging /re- emerging health problems and scientific development.    GoalImproving the health status of the population by delivering high quality

 

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ የማስተማሪያ ሆስፒታል  በህክምናው ዘርፍ የሚሰጣቸው  አገልግሎቶች

  • የድንገተኛ  ህሙማን ህክምና አገልግሎትየድንገተኛ  ህሙማን ህክምና አገልግሎት
  • የማህፀንና ፅንስ ክትትል እና ህክምና አገልግሎት
  • የቀዶ ጥገና የተመላላሽ እና ተኝቶ  ህክምና አገልግሎት
  • የራጅ እና የአልትራሳውንድ አገልግሎት
  • የጨቅላ ህፃናት ህክምና አገልግሎት
  • የህፃናት የተመላላሽ እና ተኝቶ ህክምና አገልግሎት
  • የፋርማሲ አገልግሎት
  • የውስጥ ደዌ ተመላላሽ እና ተኝቶ  ህክምና አገልግሎት
  • የላቦራቶሪ  አገልግሎት
  • የቆዳ በሽታ ህክምና አገልግሎት
  • የጥርስ ህክምና አገልግሎት
  • የአጥንት ስብራት ህክምና
  • የአይን ህክምና አገልግሎት
  • የቲቢ ክትትል እና የኤች አይ ቪ ምርመራ አገልግሎት  ሲሆኑ፡-

    እነዚህ ከላይ የተጠቀሱት የህክምና አገልግሎቶቸ በስፔሻሊሰት ዶክተሮች እና በሙያው በሰለጠኑ የጤና ባለሙያዎቸ የሚሰጡ ናቸው፡፡

 

 

 

Copyright © 2023. Wolkite University. Designed by Wolkite University ICT