ክፍት የሥራ ቦታ

የፈተና ጥሪ ቁጥር ሰባት(7)

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የመምህራንና የላብ ቴክኒሺያን ለመቅጠር በቀን 17/03/2015 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ የተመዘገባችሁና ቅድመ ምልመላ ያለፋችሁ አመልካቾች ከዚህ በታች

Read more ...

የፈተና ጥሪ ቁጥር ስድሰት (6)

በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኢንተርፕራይዝ በክፍት ሥራ መደቦች በወጣው ማስታወቂያ መሰረት ለፈተና የሚቀርቡ ተፈታኞች ዝርዝር

የፈተና ቀን 05/05/2015 ሠዓት ከጠዋቱ 3:00

Read more ...

የፈተና ጥሪ ቁጥር አምስት (5)

በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኢንተርፕራይዝ በክፍት ሥራ መደቦች በወጣው ማስታወቂያ መሰረት ለፈተና የሚቀርቡ ተፈታኞች ዝርዝር

የፈተና ቀን 02/05/2015 ሠዓት ከጠዋቱ 3:00

Read more ...

ማስታወቂያ

ለሪሚዲያል (REMEDIAL) ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን  የሪሚዲያል (REMEDIAL)  ትምህርት ፈላጊዎችን ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መስፈርት መሰረት ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡

Read more ...

ለሥልጠና ፈላጊዎች በሙሉ

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ (ICT) ዳይሬክቶሬት በሥሩ ባሉት በCISCO እና በHuawei ዓለም አቀፍ አካዳሚዎቹ አማካኝነት ሥልጠናዎችን በማታ እና በሳምንቱ መጨረሻ (ቅዳሜና እሑድ) መርሐ ግብር በአነስተኛ ክፍያ ለመሥጠት ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ ስለዚህ ከዩኒቨርሲቲው ውጭ ያላችሁ የማኅበረሰብ አካላት በመመዝገብ ሥልጠናው ላይ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

Read more ...

ማስታወቂያ

ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ነባር ቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ

Read more ...

 

ድጋፉ የተደረገው በእሳት አደጋ ቃጠሎ ምክንያት የመኖሪያ ቤታቸው ለወደመባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ሲሆን በዚሁ መሰረት ለቀቤና ወረዳ ነዋሪዎች 960 የቤት ክዳን ቆርቆሮዎችንና 240 ፓኬት ሚስማር ፣ለሙሁር አክሊል ወረዳ ነዋሪዎች 200 የቤት ክዳን ቆርቆሮዎችንና 50 ፓኬት ሚስማር ፣ ለእዣ ወረዳ ነዋሪዎች 840 የቤት ክዳን ቆርቆሮዎችንና 229 ፓኬት ሚስማር እና ለቸሀ ወረዳ ስጋ ደዌ ህሙማን 100 የቤት ክዳን ቆርቆሮዎችን በድምሩ 2100 የቤት ክዳን ቆርቆሮዎችን 519 ፓኬት ሚስማር ዩኒቨርሲቲው ድጋፍ ማድረጉን የዩኒቨርሲቲው የማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክተር የሆኑት ረዳት ፕሮፌሰር ክፍሌ ሌንቲሮ ገልጸዋል፡፡ ድጋፉ የተደረገላቸው ነዋሪዎችም በተደረገላቸው ድጋፍ መደሰታቸውን ገልጸው ዩኒቨርሲቲው ላደረገው ድጋፍ ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡

ቅድመ ገጽ

ስለ እኛ

የተማሪዎች ቅበላ

መማር ማስተማር

ምርምር

አገልግሎት

ተማሪዎች

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በጉራጌ ዞን ለሚገኙ ከ600 በላይ ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች የደብተር እና የእስክሪፕቶ ድጋፍ አደረገ

Read more ...
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስዊዘርላንድ ሀገር ከሚገኘው የተግባራዊ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ከሆነው Lucerne University of Applied Sciences ጋር ስልጠና ላይ መሰረት ያደረገ የተማሪዎች ለውውጥ ( Students Exchange) አደረገ

Read more ...
በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ እየተከናወነ ያለው የችግኝ ተከላ በምሁር አክሊል

Read more ...
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የማኔጅመንት ኮሚቴ አባላትና ሌሎችም የስራ ሃላፊዎች እዣ ወረዳ ኔሸ ቀበሌ በመገኘት በአፈር መሸርሸር ምክንያት በተጎዱና በተራቆቱ ስፍራዎች ላይ የችግኝ ተከላ አከናወኑ፡፡

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በእሳት አደጋ ቃጠሎ ምክንያት የመኖሪያ ቤታቸው ለወደመባቸው ልዩ ልዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ብዛታቸው 2100 የሆኑ የቤት ክዳን ቆርቆሮዎችንና 519 ፓኬት ሚስማር ድጋፍ አደረገ

Read more ...
ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ፣ የክልሉና የጉራጌ ዞን ዉሃና ማዕድን ኢነርጂ ተቋማት በጋራ በመሆን በጉራጌ ዞን በቸሀ ወረዳ በመገኘት የባዮ ጋዝ ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ የሆኑ አርሶ አደሮችን የመስክ ምልከታ አካሄዱ

Read more ...

የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮጀክቶች በዩኒቨርሲቲ ደረጃ በመገምገም ላይ ይገኛሉ

Read more ...

በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ውስጥ የሚገኘው የጨቅላ ሕጻናት የእንክብካቤ ማዕከል እና የመምህራን መኖሪያ በሆነው አፓርታማ ግቢ ውስጥ የሚገኘው ሞዴል የማህበረሰብ መድሃኒት ቤት በይፋ ተመረቁ

Read more ...

በ2014 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብርን ለመተግበር በዋቤ ችግኝ ጣቢያ የተዘጋጁት ችግኞችን አስመልክቶ የመስክ ጉብኝት ተካሄደ

Read more ...

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ከጉራጌ ዞን ወጣቶች እና ስፖርት መምሪያ ጋር በመተባበር የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡

Read more ...

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሁለት የስፔሻሊቲ የትምህርት ፕሮግራሞችን መስጠት ጀመረ

Read more ...

We have 154 guests and no members online

Wolkite University, P.O.Box 07, Wolkite, Guragie Zone, SNNPR, Ethiopia | +251-113-220042 | pird@wku.edu.et/president@wku.edu.et

Copyright © 2023. Wolkite University. Designed by Wolkite University ICT