ድጋፉንም ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ለዶክተር ፋሪስ ደሊል አስረክበዋል፡፡ ዶክተር ኤልያስ አሻሜ ላደረጉት ድጋፍ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ልባዊ ምስጋናውን ያቀርባል፡፡ ዶክተር ኤልያስ አሻሜ ከድጋፉ በኋላ ችግኝ በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡
National Exit Model Examination Schedule of Examinees assigned in Wolkite University. Students who need account activation can go to Central Library starting from tomorrow morning
Read more ...በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባቹህ የሪሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ፣
Read more ...በ2016 ዓ.ም በሀገር-አቀፍ ደረጃ የተሰጠውን Graduate Admission Test (GAT) መግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ትምህርት ሚኒስቴር በወሰነው መቁረጫ ነጥብ መሰረት ማለፋችሁን ያረጋገጣችሁ
Read more ...