ክፍት የሥራ ቦታ

ማስታወቂያ

በ2016 ዓ.ም በሀገር-አቀፍ ደረጃ የተሰጠውን Graduate Admission Test (GAT) የመግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁ የድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

በ2016 ዓ.ም በሀገር-አቀፍ ደረጃ የተሰጠውን Graduate Admission Test (GAT) መግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ትምህርት ሚኒስቴር በወሰነው መቁረጫ ነጥብ መሰረት ማለፋችሁን ያረጋገጣችሁ

Read more ...

የተማሪዎች ጥሪ ማስታወቂያ

በ2015 ዓ.ም  የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት በማምጣት ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች

Read more ...

ለሁለተኛ ዙር GAT(Graduate Admission Test) አመልካቾች

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ  ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለሁለተኛ ጊዜ የብሔራዊ  የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) በሚከተሉት መርሃ-ግብሮች ለመስጠት ቀጠሮ መያዙን አስታውቋል።

Read more ...

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ  ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለሁለተኛ ጊዜ የብሔራዊ  የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) በሚከተሉት መርሃ-ግብሮች ለመስጠት ቀጠሮ መያዙን አስታውቋል።

 

  1. የብሔራዊ GAT ምዝገባ በAAU Portal ከሰኞ - አርብ (ጥቅምት 26-30/ 2016ዓ.ም) ይከናወናል።
  2. ፈተና የሚሰጠው በሚቀጥለው ሳምንት ሰኞ - አርብ ከህዳር 3-7/2016 ዓ.ም ይሆናል።

በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲም ሆነ በሌሎች ተቋማት ውስጥ የድህረምረቃ ትምህርት ለመማር ፍላጎት ያላችሁ ዩኒቨርስቲያችንን እንደፈተና ጣቢያ መምረጥ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፤ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ ቀደም ፈተና የወሰዳችሁ እንዲሁም አዲስ አመልካቶች የእድሉ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት

To All Second Round GAT (Graduate Admission Test) Applicants

This is to let you know   that the Testing Center of Addis Ababa University in collaboration with the Ministry of Education has scheduled to administer the National GAT in selected exam centers.

Therefore:-

1) Registration for the National  GAT at the AAU portal is open on Monday - Friday (November 6-10, 2023);

2) Exam administration is on the following week Monday-Friday (November 13-17, 2023).

Those of you who are interested to attend your post graduate program in Wolkite University or other institutions you can select Wolkite University as your exam center.

Both new applicants and those who were tested previously here in Wolkite University and other institutions you are invited  to apply for the National GAT.

Wolkite University Registrar Directorate

የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮጀክቶች በዩኒቨርሲቲ ደረጃ በመገምገም ላይ ይገኛሉ

Read more ...

በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ውስጥ የሚገኘው የጨቅላ ሕጻናት የእንክብካቤ ማዕከል እና የመምህራን መኖሪያ በሆነው አፓርታማ ግቢ ውስጥ የሚገኘው ሞዴል የማህበረሰብ መድሃኒት ቤት በይፋ ተመረቁ

Read more ...

በ2014 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብርን ለመተግበር በዋቤ ችግኝ ጣቢያ የተዘጋጁት ችግኞችን አስመልክቶ የመስክ ጉብኝት ተካሄደ

Read more ...

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ከጉራጌ ዞን ወጣቶች እና ስፖርት መምሪያ ጋር በመተባበር የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡

Read more ...

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሁለት የስፔሻሊቲ የትምህርት ፕሮግራሞችን መስጠት ጀመረ

Read more ...

We have 94 guests and no members online

Wolkite University, P.O.Box 07, Wolkite, Guragie Zone, SNNPR, Ethiopia | +251-113-220042 | pird@wku.edu.et/president@wku.edu.et

Copyright © 2023. Wolkite University. Designed by Wolkite University ICT