የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የጤና ባለሙያተኞች በዝውውር ለመቅጠር የወጣ ማስታወቂያ
ተ.ቁ |
የስራ መደቡ መጠሪያ |
ደረጃ |
ብዛት |
የት/ት ደረጃ |
ምርመራ |
1 |
ነርስ ፕሮፌሽናል ከ I - IV |
XI-XIV |
8 |
ዲግሪ |
|
2 |
ፋርማሲ ፕሮፌሽናል ከI - IV |
XII-XV |
5 |
ዲግሪ |
|
3 |
ደረጃ 4 ፋርማሲ ቴክኒሻን I |
IX-X |
2 |
ዲፕሎማ |
|
4 |
ሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂፕሮፌሽናል ከI - IV |
XI-XIV |
3 |
ዲግሪ |
|
5 |
ሄልዝ ኢንፎርማቲክስ ፐሮፌሽናል ከI - IV |
X-XIII |
1 |
ዲግሪ |
|
6 |
ኦፕትሜትሪ ፕሮፌሽናል ከI – IV |
XI-XIV |
1 |
ዲግሪ |
|
7 |
ሳይካትሪ ፕሮፌሽናል ከI - IV |
XI-XIV |
1 |
ዲግሪ |
|
8 |
ሚድዋይፈሪ ፕሮፌሽናል ከI - IV |
XI-XIV |
3 |
ዲግሪ |
|
9 |
ሜዲካል ራዲዮሎጂክ ቴክኖሎጂ I- IV |
XII-XV |
2 |
ዲግሪ |
ማሳሰቢያ፡
- ከሚሰሩበት ተቋም የዲስፕሊን ችግር አለመኖሩን የሚገልጽ ደብዳቤ፣ማቅረብ የሚችል
- ከሚሰሩበት ተቋም ዝውውር ቢያልፉ የዝውውር ስምምነት ማቅረብ እንደሚችሉ የሚገልጽ ደብዳቤ፣ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የዝውውሩ ሂደቱ የሚሳተፉ ባለሙያዎች በመንግስት ተቋም እየሰሩ የሚገኙ መሆን አለባቸው
- የምዝገባ ቀናት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 08/01/2017 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት፡፡
- የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት
- ደመወዝ በመንግስት የደመወዝ ስኬል መሠረት
- የምዝገባ ቦታ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሰዉ ሀብት አስተዳደር ልማት ቢሮ፡፡
- መልካቾች ለምዝገባ በሚቀርቡበት ወቅት የስራ መደቡን በመጥቀስ ማመልከቻ ፡ የስራ ልምድ ፣ የቅርብ ጊዜ ስራ አፈጻጸም ፣ የአጭር ጊዜ ስልጠና የወሰዱበት ፤ የት/ት ማስረጃ ፣ የታደሰ የሙያ ፍቃድ ፣ ሲ.ኦ.ሲ ኦርጅናልና ከማይመለስ አንድ ገጽ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡
ሰው ሃብት አስተዳደርና ልማት ኬዝ ቲም