ክፍት የሥራ ቦታ

ማስታወቂያ

ለድህረ -ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በድህረ ምርቃ ፕሮግራም በመደበኛውና በተከታታይ መርሃ ግብሮች ባሉት ፕሮግራሞች አመልካቾችን አወዳድሮ ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡

Read more ...

ለነባር የክረምት ትምህርት ተማሪዎች በሙሉ

በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ በክረምት መርሀ-ግብር ትምህርታችሁን ለምትከታተሉ ነባር

Read more ...

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በድህረ ምርቃ ፕሮግራም በመደበኛውና በተከታታይ መርሃ ግብሮች ባሉት ፕሮግራሞች አመልካቾችን አወዳድሮ ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡

 

ስለሆነም በ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በድህረ ምርቃ ፕሮግራም በመደበኛውና በተከታታይ መርሃ ግብሮች ባሉን ፕሮግራሞች ማመልከት የምትፈልጉ አመልካቾች ከ ነሀሴ 5/2015 እስከ ነሀሴ 25/2015 ዓ.ም ድረስ ብቻ ዋና ሬጅስትራር ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል አድርሻ This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. ማመልከት የምትችሉ መሆኑን በትህትና እንገልፃለን።

                                                                                              የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ጅስትራር ዳይሬክቶሬት

1.  COLLEGE OF ENGINEERING AND TECHNOLOGY

4.  COLLEGE OF AGRICULTURE & NATURAL RESOURCES

 
  • MSC IN FOOD PROCESSING AND ENGINEERING

2.  COLLEGE OF COMPUTING AND INFORMATICS

  •  MSC IN AGRIBUISNESS AND VALUE CHAIN MANAGEMENT
  •  MSC IN AGRONOMY
  • MSC IN ANIMAL PRODUCTION
  • MSC IN HORTICULTURE
  • MSC IN NATURAL RESOURCE AND ENVIRONMENTAL MANAGEMENT
  •  MSC IN SOIL SCIENCE
  •  MSC IN WILDLIFE ECOLOGY AND DEVELOPMENT
 

 MSC IN COMPUTER SCIENCE AND ENGINNERING

  • Specialization in Computer Science
 

3.  COLLEGE OF NATURAL & COMPUTATIONAL SCIENCES

MSC IN PHYSICS

  • Specialization in Condensed Matter
  • Specialization in Statistical Physics
  • Specialization in Quantum Physics
  • Specialization in Space Physics

MSC IN CHEMISTRY

  • Specialization in Analytical Chemistry

MSC IN BIOLOGY

  • Specialization in Botanical Science
  • Specialization in Zoological Science

MSC IN MATHEMATICS

  • Specialization in Analysis
  • Specialization in Algebra
  • Specialization in Numerical Analysis
  • Specialization in Differential Equations
  • Specialization in Optimization
  • Specialization in Combinatorics

MSC IN BIOTECHNOLOGY

  • Specialization in Plant Biotechnology
  • Specialization in Animal Biotechnology
  • Specialization in General Biotechnology

MSC IN STATISTICS

  • Specialization in Applied Statistics
  • Specialization in Bio-Statistics
 

5. COLLEGE OF BUISSNESS & ECONOMICS

 
  • MASTER OF BUSINESS ADMINISTRATION (MBA)
  • MSC IN ACCOUNTING AND FINANCE
  • MSC IN ECONOMICS

         Specialization in Developmental Economics

 

6.COLLEGE OF SOCIAL SCIENCE AND HUMANITIES

 
  • MA IN TEFL
  • MA IN DEVELOPMENT STUDIES

           Specialization in Development Planning and Management

 

7.  COLLEGE OF MEDICINE AND HEALTH SCIENCES

 
  • MPH IN PUBLIC HEALTH NUTRITION
  •  MPH IN REPRODUCTIVE HEALTH
  • MSC in MATERNITY & REPRODUCTIVE HEALTH NURSING (Regular)
  • MSC IN PARASITOLOGY (Regular)
  • MSC IN MEDICAL MICROBIOLOGY (Regular)
  • MSC IN CLINICAL MIDWIFERY (Regular)
 

8.  COLLEGE OF EDUCATION & BEHAVIOURAL SCIENCE

 
  • MA IN COUNSELING PSYCHOLOGY
  • MA IN SPECIAL NEEDS EDUCATION
  • MA IN EDUCATIONAL LEADERSHIP
  • MA IN CURRICULUM & INSTRUCTION
 

 

PHD PROGRAM IN PHYSICS

  • Specialization In Condensed Matter Physics
  • Specialization In Material Science
  • Specialization In Statistical Physics

አመልካቾች ለምዝገባ በሚመጡበት ወቅት

  • የመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት ማስረጃ ሰርቴፊኬት ከማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  • የመጀመርያ ዲግሪ ከግል ተቋማት ያጠናቀቃቹህ አመልካቾች ዶክመንታቹህ ትምህርት ስልጠና ባለስልጣን መረጋገጥ ይኖርበታል፡፡
  • በኮርስ ምዝገባ ወቅት የመጀመሪያ ዲግሪ ከተማሩበት ዩኒቨርሲቲ ኦፊሻል ትራንስክሪፕት ማስላክ ይጠበቅባቸዋል።
  • ለምዝገባ በሚቀሩበት ጊዜ የመመዝገቢያ ክፍያ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር ብቻ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የውስጥ ገቢ የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000 149 251 368 ገቢ ያደረጉበትን ደረሰኝ ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡
  • በስፖንሰርሺፕ ለመማር ለሚያመለክቱ ተማሪዎች የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ በተጨማሪነት ይዛችሁ እንድትቀርቡ።
  • የማመልከቻ/መመዝገቢያ ቦታ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ሬጅስትራር ጽ/ቤት እና ኢሜል አድራሻ፡ This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
  • ለመግቢያ ፈተና ተቀባይነት ያገኙ አመልካቾች ስም ዝርዝር እና የፈተናውን በተመለከተ በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገጽ www.wku.edu.et እና በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል።
  • በቂ የተማሪ ቁጥር በማያመለክቱባቸው የት/ት ዘርፎች ላይ ዩኒቨርሲቲው ፕሮግራሙን እንደማያስጀምር እንገልጻለን።

 

                             የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ጅስትራር ዳይሬክቶሬት

የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮጀክቶች በዩኒቨርሲቲ ደረጃ በመገምገም ላይ ይገኛሉ

Read more ...

በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ውስጥ የሚገኘው የጨቅላ ሕጻናት የእንክብካቤ ማዕከል እና የመምህራን መኖሪያ በሆነው አፓርታማ ግቢ ውስጥ የሚገኘው ሞዴል የማህበረሰብ መድሃኒት ቤት በይፋ ተመረቁ

Read more ...

በ2014 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብርን ለመተግበር በዋቤ ችግኝ ጣቢያ የተዘጋጁት ችግኞችን አስመልክቶ የመስክ ጉብኝት ተካሄደ

Read more ...

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ከጉራጌ ዞን ወጣቶች እና ስፖርት መምሪያ ጋር በመተባበር የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡

Read more ...

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሁለት የስፔሻሊቲ የትምህርት ፕሮግራሞችን መስጠት ጀመረ

Read more ...

We have 308 guests and no members online

Wolkite University, P.O.Box 07, Wolkite, Guragie Zone, SNNPR, Ethiopia | +251-113-220042 | pird@wku.edu.et/president@wku.edu.et

Copyright © 2023. Wolkite University. Designed by Wolkite University ICT