ክፍት የሥራ ቦታ

ማስታወቂያ

ለድህረ -ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በድህረ ምርቃ ፕሮግራም በመደበኛውና በተከታታይ መርሃ ግብሮች ባሉት ፕሮግራሞች አመልካቾችን አወዳድሮ ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡

Read more ...

ለነባር የክረምት ትምህርት ተማሪዎች በሙሉ

በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ በክረምት መርሀ-ግብር ትምህርታችሁን ለምትከታተሉ ነባር

Read more ...

የሕጻናት ማቆያ ማዕከል ምርቃት ሥነ ሠርዓት

የዩኒቨርሲቲውን ሠራተኞች በተለይም የሴቶችን ድርብ የኃላፊነት ሸክም የሚያቃልለው ፣ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ውስጥ የተገነባው የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሠራተኞች የሕጻናት ማቆያ ማዕከል እጅግ ደማቅ በሆነ ሁኔታ ተመርቋል፡፡ በምረቃው ሥነ ሥርዓት ላይ ክቡር ዶክተር ደረጀ ዱጉማ የኢፌዴሪ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ደኤታ፣ ክቡር ዶክተር ፋሪስ ደሊል የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት፣ ክቡር አቶ ላጫ ጋሩማ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ፣ ክቡር አቶ ሺሰማ ገብረ ሥላሴ የጉልባማ የቦርድ ሰብሳቢ፣ ክቡር አቶ ኤልያስ ሽኩር የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተርና የዩኒቨርሲቲው የሴኔት አባላት ተገኝተዋል፡፡

ለጥበብ እንተጋለን!

We Strive for Wisdom!

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት

የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮጀክቶች በዩኒቨርሲቲ ደረጃ በመገምገም ላይ ይገኛሉ

Read more ...

በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ውስጥ የሚገኘው የጨቅላ ሕጻናት የእንክብካቤ ማዕከል እና የመምህራን መኖሪያ በሆነው አፓርታማ ግቢ ውስጥ የሚገኘው ሞዴል የማህበረሰብ መድሃኒት ቤት በይፋ ተመረቁ

Read more ...

በ2014 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብርን ለመተግበር በዋቤ ችግኝ ጣቢያ የተዘጋጁት ችግኞችን አስመልክቶ የመስክ ጉብኝት ተካሄደ

Read more ...

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ከጉራጌ ዞን ወጣቶች እና ስፖርት መምሪያ ጋር በመተባበር የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡

Read more ...

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሁለት የስፔሻሊቲ የትምህርት ፕሮግራሞችን መስጠት ጀመረ

Read more ...

We have 206 guests and no members online

Wolkite University, P.O.Box 07, Wolkite, Guragie Zone, SNNPR, Ethiopia | +251-113-220042 | pird@wku.edu.et/president@wku.edu.et

Copyright © 2023. Wolkite University. Designed by Wolkite University ICT