ክፍት የሥራ ቦታ

ማስታወቂያ

ለድህረ -ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በድህረ ምርቃ ፕሮግራም በመደበኛውና በተከታታይ መርሃ ግብሮች ባሉት ፕሮግራሞች አመልካቾችን አወዳድሮ ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡

Read more ...

ለነባር የክረምት ትምህርት ተማሪዎች በሙሉ

በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ በክረምት መርሀ-ግብር ትምህርታችሁን ለምትከታተሉ ነባር

Read more ...

መነሻውን ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በማድረግ በወልቂጤ ከተማ የተካሄደው የ15 ኪሎ ሜትር 3ኛው ዙር የኬሮድ የጎዳና ላይ ታላቁ ሩጫ ውድድር መዳረሻውን ወልቂጤ በማድረግ በሰላም ተጠናቋል፡፡

ሩጫው ክብርት ዶክተር ኮሚሽነር አትሌት ደራርቱ ቱሉ፣ አትሌት ገዛኸኝ አበራ ፣ ኮማንደር አትሌት ሰለሞን ባረጋ፣ አትሌት ሙክታር እድሪስ፣ አትሌት ሰንበሬ ተፈሪ: አትሌት አየለ አብሽሮ እና ሌሎች ታላላቅ አትሌቶች በተገኙበት የተካሄደ ውድድር ነው፡፡ ዛሬ የተካሄደውን 3ኛውን ዙር የኬሮድ የጎዳና ላይ ሩጫ በተባባሪነት ያዘጋጀው ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የእውቅና ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡

ለጥበብ እንተጋለን!

We Strive for Wisdom!

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት

የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮጀክቶች በዩኒቨርሲቲ ደረጃ በመገምገም ላይ ይገኛሉ

Read more ...

በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ውስጥ የሚገኘው የጨቅላ ሕጻናት የእንክብካቤ ማዕከል እና የመምህራን መኖሪያ በሆነው አፓርታማ ግቢ ውስጥ የሚገኘው ሞዴል የማህበረሰብ መድሃኒት ቤት በይፋ ተመረቁ

Read more ...

በ2014 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብርን ለመተግበር በዋቤ ችግኝ ጣቢያ የተዘጋጁት ችግኞችን አስመልክቶ የመስክ ጉብኝት ተካሄደ

Read more ...

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ከጉራጌ ዞን ወጣቶች እና ስፖርት መምሪያ ጋር በመተባበር የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡

Read more ...

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሁለት የስፔሻሊቲ የትምህርት ፕሮግራሞችን መስጠት ጀመረ

Read more ...

We have 172 guests and no members online

Wolkite University, P.O.Box 07, Wolkite, Guragie Zone, SNNPR, Ethiopia | +251-113-220042 | pird@wku.edu.et/president@wku.edu.et

Copyright © 2023. Wolkite University. Designed by Wolkite University ICT