ክፍት የሥራ ቦታ

ማስታወቂያ

National Exit Model Examination Schedule

National Exit Model Examination Schedule of Examinees assigned in Wolkite University. Students who need account activation can go to Central Library starting from tomorrow  morning

Read more ...

ማስታወቂያ

በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባቹህ የሪሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ፣

Read more ...

በ2016 ዓ.ም በሀገር-አቀፍ ደረጃ የተሰጠውን Graduate Admission Test (GAT) የመግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁ የድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

በ2016 ዓ.ም በሀገር-አቀፍ ደረጃ የተሰጠውን Graduate Admission Test (GAT) መግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ትምህርት ሚኒስቴር በወሰነው መቁረጫ ነጥብ መሰረት ማለፋችሁን ያረጋገጣችሁ

Read more ...
















 

የሰላም ስኬት የሚረጋገጠው የዜጎችን መሰረታዊ ፍላጎቶች በቻልነው ልክ ማሟላት ስንችል ነው በማለት የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ፋሪስ ደሊል ገለጹ ፡፡

ዶክተር ፋሪስ ደሊል ይህንን የገለጹት “ ከበዓልም ማግስት እርዳታ ይሻሉ “ በሚል መሪ ቃል የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የሰላም ፎረም አባላት ለቋሚ ተረጂዎች ባዘጋጁት የድጋፍ ፕሮግራም ላይ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ነው፡፡

ዶክተር ፋሪስ ደሊል በመክፈቻ ንግግራቸው ላይ አያይዘው እንደገለጹት የዩኒቨርሲቲው የሰላም ፎረም አባላት ከተረጂ ወገኖቻችን ጋር እንድንገናኝ በጨቅላ እድሜያቸውና በልጅነት አቅማቸው አስበውና ተጨንቀው ይህንን የመሰለ ፕሮግራም ማዘጋጀታቸው እጅግ የሚበረታታ ተግባር መሆኑን ገልጸው በሀገራችን ውስጥ የሚስተዋለውን የወገኖቻችንን ችግር መፍታት የምንችለው ካለን አካፍለን አብረን መቆም ስንችል ብቻ ነው በማለት ገልጸዋል፡፡

ረ/ት ፕሮፌሰር መለሰ እጥፉ በበኩላቸው እንደገለጹት የዚህ ዓይነት በጎ ስራ በቀጣይ ተጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባው አጽንኦት ሰጥተው ገልጸዋል፡፡

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የሰላም ፎረም ሰብሳቢ የሆነው ተማሪ አድነው ተስፋዬ በበኩሉ እንደገለጸው የሰላም ፎረሙ የግቢውን ውስጣዊ ሰላም ከማረጋገጥ ባሻገር ለተረጂ ወገኖችም በማሰብ ይህንን ፕሮግራም ለማዘጋጀት መቻሉን ገልጿል፡፡

በፕሮግራሙ ላይ ቁጥራቸው 40 ለሚሆኑ ተረጂዎች የዘይት፣ የዱቄት፣ ሳሙና እና የአልባሳት ድጋፍ ተደርጎላቸዋል፡፡

ለጥበብ እንተጋለን!         

We Strive for Wisdom!

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት

የታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ 13ኛ ዓመት አስመልክቶ “ የዓባይ ዘመን ትውልድ “ በሚል ርዕስ የተዘጋጀ የስነ-ጽሁፍ ፕሮግራም በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

Read more ...

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የማኔጅመንት አባላት የዋቤ የንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ የፈረዝየ የአቮካዶ እርሻን እና የምርምር ጣቢያ የስራ እንቅስቃሴዎችን ጎበኙ።

Read more ...

በ2016 የትምህርት ዘመን ለማማካሻ ትምህርት (Remedial) ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡት ተማሪዎች በዛሬው ዕለት ወደ ተቋሙ መግባት ጀምረዋል

Read more ...

Public Lecture has been held at Wolkite University

Read more ...

በ2015 ዓ.ም. በመውጫ ፈተና (Exit Exam) ከፍተኛ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ኮሌጆችና የትምህርት ክፍሎች እንዲሁም የዩኒቨርሲቲው ባለድርሻ አካላት እውቅና ተሰጠ

Read more ...

“የባህር በር ጥያቄ የፖለቲካ ወይስ የህልውና ጥያቄ ? “ በሚል ርዕስ ላይ ያተኮረ ሴሚናር በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

Read more ...

ዩኒቨርሲቲያችን በአገር አቀፍ ደረጃ በተዘጋጀው የአቪዬሽን ኢኖቬሽን ኤክስፖ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል

Read more ...

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ እያከናወነ ያለውን ተስፋ ሰጪ ተግባር ይበልጥ ማጠናከር እንዳለበት የትምህርት ሚኒስቴር የሱፐርቪዢን ቡድን አሳሰበ

Read more ...

Announcement for Test Takers of National Graduate Admission Test (GAT)

Read more ...

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የካውንስል አባላት በዩኒቨርሲቲው የ2015 ዓ.ም ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ዙሪያ ተወያዩ

Read more ...

የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮጀክቶች በዩኒቨርሲቲ ደረጃ በመገምገም ላይ ይገኛሉ

Read more ...

በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ውስጥ የሚገኘው የጨቅላ ሕጻናት የእንክብካቤ ማዕከል እና የመምህራን መኖሪያ በሆነው አፓርታማ ግቢ ውስጥ የሚገኘው ሞዴል የማህበረሰብ መድሃኒት ቤት በይፋ ተመረቁ

Read more ...

በ2014 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብርን ለመተግበር በዋቤ ችግኝ ጣቢያ የተዘጋጁት ችግኞችን አስመልክቶ የመስክ ጉብኝት ተካሄደ

Read more ...

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ከጉራጌ ዞን ወጣቶች እና ስፖርት መምሪያ ጋር በመተባበር የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡

Read more ...

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሁለት የስፔሻሊቲ የትምህርት ፕሮግራሞችን መስጠት ጀመረ

Read more ...

We have 876 guests and no members online

Wolkite University, P.O.Box 07, Wolkite, Guragie Zone, SNNPR, Ethiopia | +251-113-220042 | pird@wku.edu.et/president@wku.edu.et

Copyright © 2024. Wolkite University. Designed by Wolkite University ICT