ክፍት የሥራ ቦታ

ማስታወቂያ

National Exit Model Examination Schedule

National Exit Model Examination Schedule of Examinees assigned in Wolkite University. Students who need account activation can go to Central Library starting from tomorrow  morning

Read more ...

ማስታወቂያ

በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባቹህ የሪሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ፣

Read more ...

በ2016 ዓ.ም በሀገር-አቀፍ ደረጃ የተሰጠውን Graduate Admission Test (GAT) የመግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁ የድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

በ2016 ዓ.ም በሀገር-አቀፍ ደረጃ የተሰጠውን Graduate Admission Test (GAT) መግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ትምህርት ሚኒስቴር በወሰነው መቁረጫ ነጥብ መሰረት ማለፋችሁን ያረጋገጣችሁ

Read more ...
















የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የሰው ሃብት ልማት፣ ስራ ስምሪት እና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በመገኘት የመስክ ምልከታ አካሂደዋል፡፡

የምልከታው ዓላማ የ2015 ዓ.ም የመማር ማስተማር ስራው በተያዘለት ፕሮግራም መሰረት ስለመጀመሩ፣ የጥናትና ምርምር ስራዎችን በተገቢው በማከናወን ለማህበረሰብ ተደራሽ ስለመደረጋቸው፣ የዩኒቨርሲቲ-ኢንዱስትሪ ትስስርና የባለድርሻ አካላት ተሳትፎን በተመለከተ፣ የባለብዙ ዘርፍ ስራዎችን (Cross-cutting) በተመለከተ፣ አዳዲስና የማስፋፊያ ግንባታዎችን በተመለከተ፣ የበጀት አጠቃቀምና የመንግስት ንብረት አያያዝን በተመለከተ፣ የክትትልና ቁጥጥር አግባብን በተመለከተ፣ በዩኒቨርሲቲው በጥንካሬ ፣በእጥረት የታዩና ከዩኒቨርሲቲው አቅም በላይ የሆኑ ጉዳዮችን በተመለከተ፣ የአገልግሎት አሰጣጥና የመልካም አስተዳደር ችግሮች ያሉበት ደረጃ እና የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ ያለውን ቁርጠኝነት በተጨባጭ በመስክ ምልከታ ለማረጋገጥ ምልከታው ተካሂዷል፡፡
በዚህም መሰረት የቋሚ ኮሚቴው አባላት በቅድሚያ የዩኒቨርሲቲውን አጠቃላይ አፈጻጸም አስመልክቶ በዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት በዶክተር ፋሪስ ደሊል አማካይነት የቀረበላቸውን ሪፖርት ያዳመጡ ሲሆን ቋሚ ኮሚቴው ሪፖርቱን ካደመጠ በኋላ ከተለያዩ የስራ ክፍሎች ከተውጣጡ መምህራንና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ጋር እንዲሁም ከተለያዩ ኮሌጆች ከተውጣጡ የተማሪ ተወካዮች ጋር በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል፡፡
ቋሚ ኮሚቴው ከሰዓት በኋላ በነበረው ቆይታ የተለያዩ የተግባር ትምህርት መስጫ ላቦራቶሪዎችንና ወርኮሾፖችን፣ ቤተመጻህፍት፣የተማሪዎች ምግብ ቤት ፣የተማሪዎች ማደሪያ እና የተማሪዎች ክሊኒክ የጎበኙ ሲሆን በነገው ዕለት የምርምር ጣቢያዎች፣የተለያዩ ፕሮጀክቶችን( የአስተዳደር ህንጻ፣የህጻናት ማቆያ ፣የመማሪያ ክፍሎች ፣የተማሪዎች ማደሪያ፣ የአይሲቲ ህንጻ እና ማዕከላዊ ቤተሙከራ ) እንደሚጎበኙ ለማወቅ ተችሏል፡፡
“ለጥበብ እንተጋለን! “
“We Strive for Wisdom! “
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የስራ አመራር ቦርድ መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ

Read more ...

Wolkite University Senate, on its meeting held on July 2nd 2024, (Sene 25/2016 E.C.) discussed on the following two agendas

Read more ...

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የ2016 ዓ.ም የክረምት ችግኝ ተከላ መረሀ-ግብር በጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ ጀመረ

Read more ...

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ከተለያዩ የኢንደስትሪ ተቋማት ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ

Read more ...

በዓለም አቀፍ የትምህርት ተቋም አማካይነት ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሴት ተማሪዎች የአመራርነት ስልጠና መሰጠት ጀመረ

Read more ...

የታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ 13ኛ ዓመት አስመልክቶ “ የዓባይ ዘመን ትውልድ “ በሚል ርዕስ የተዘጋጀ የስነ-ጽሁፍ ፕሮግራም በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

Read more ...

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የማኔጅመንት አባላት የዋቤ የንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ የፈረዝየ የአቮካዶ እርሻን እና የምርምር ጣቢያ የስራ እንቅስቃሴዎችን ጎበኙ።

Read more ...

በ2016 የትምህርት ዘመን ለማማካሻ ትምህርት (Remedial) ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡት ተማሪዎች በዛሬው ዕለት ወደ ተቋሙ መግባት ጀምረዋል

Read more ...

Public Lecture has been held at Wolkite University

Read more ...

በ2015 ዓ.ም. በመውጫ ፈተና (Exit Exam) ከፍተኛ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ኮሌጆችና የትምህርት ክፍሎች እንዲሁም የዩኒቨርሲቲው ባለድርሻ አካላት እውቅና ተሰጠ

Read more ...

የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮጀክቶች በዩኒቨርሲቲ ደረጃ በመገምገም ላይ ይገኛሉ

Read more ...

በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ውስጥ የሚገኘው የጨቅላ ሕጻናት የእንክብካቤ ማዕከል እና የመምህራን መኖሪያ በሆነው አፓርታማ ግቢ ውስጥ የሚገኘው ሞዴል የማህበረሰብ መድሃኒት ቤት በይፋ ተመረቁ

Read more ...

በ2014 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብርን ለመተግበር በዋቤ ችግኝ ጣቢያ የተዘጋጁት ችግኞችን አስመልክቶ የመስክ ጉብኝት ተካሄደ

Read more ...

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ከጉራጌ ዞን ወጣቶች እና ስፖርት መምሪያ ጋር በመተባበር የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡

Read more ...

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሁለት የስፔሻሊቲ የትምህርት ፕሮግራሞችን መስጠት ጀመረ

Read more ...

We have 190 guests and no members online

Wolkite University, P.O.Box 07, Wolkite, Guragie Zone, SNNPR, Ethiopia | +251-113-220042 | pird@wku.edu.et/president@wku.edu.et

Copyright © 2024. Wolkite University. Designed by Wolkite University ICT