ማስታወቂያ

National Exit Model Examination Schedule

National Exit Model Examination Schedule of Examinees assigned in Wolkite University. Students who need account activation can go to Central Library starting from tomorrow  morning

Read more ...

ማስታወቂያ

በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባቹህ የሪሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ፣

Read more ...

በ2016 ዓ.ም በሀገር-አቀፍ ደረጃ የተሰጠውን Graduate Admission Test (GAT) የመግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁ የድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

በ2016 ዓ.ም በሀገር-አቀፍ ደረጃ የተሰጠውን Graduate Admission Test (GAT) መግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ትምህርት ሚኒስቴር በወሰነው መቁረጫ ነጥብ መሰረት ማለፋችሁን ያረጋገጣችሁ

Read more ...

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ (ICT) ዳይሬክቶሬት በሥሩ ባሉት በCISCO እና በHuawei ዓለም አቀፍ አካዳሚዎቹ አማካኝነት ሥልጠናዎችን በማታ እና በሳምንቱ መጨረሻ (ቅዳሜና እሑድ) መርሐ ግብር በአነስተኛ ክፍያ ለመሥጠት ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ ስለዚህ ከዩኒቨርሲቲው ውጭ ያላችሁ የማኅበረሰብ አካላት በመመዝገብ ሥልጠናው ላይ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

 

ተ.ቁ

የስልጠናው ዓይነት

የሞጁል ብዛት

የአንድ ሞጁል ክፍያ

ጠቅላላ ክፍያ (በብር)

የሚፈጀው ጊዜ

ሳምንታዊ ፕሮግራም

1

CCNA (Routing & Switching)

3

800

2,400

6 ወር

ቅዳሜ (ሙሉ ቀን)

2

IT Essential (A+ Computer Maintenance)

1

1,000

1,000

3 ወር

እሑድ (ሙሉ ቀን)

3

Huawei Datacom

2

1,000

2,000

4 ወር

እሑድ (ሙሉ ቀን)

  • የማመልከቻ ጊዜ ከታህሣስ 27 - ጥር 5 /2015 ዓ.ም
  • የሥልጠና ቦታ፡ ዋናው ግቢ

ማሳሰቢያ፡-

  • ከመሥሪያ ቤት እና በቡድን ለምትመጡ ሠልጣኞች ልዩ የሥልጠና መርሐ ግብር ወልቂጤ ላይ የምናመቻች መሆኑን እንገልጻለን

                                                                 ለተጨማሪ መረጃ፡ 0910137167/0921605464 ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ

                                                                                                       ኢኮቴ አካዳሚ