ማስታወቂያ

National Exit Model Examination Schedule

National Exit Model Examination Schedule of Examinees assigned in Wolkite University. Students who need account activation can go to Central Library starting from tomorrow  morning

Read more ...

ማስታወቂያ

በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባቹህ የሪሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ፣

Read more ...

በ2016 ዓ.ም በሀገር-አቀፍ ደረጃ የተሰጠውን Graduate Admission Test (GAT) የመግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁ የድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

በ2016 ዓ.ም በሀገር-አቀፍ ደረጃ የተሰጠውን Graduate Admission Test (GAT) መግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ትምህርት ሚኒስቴር በወሰነው መቁረጫ ነጥብ መሰረት ማለፋችሁን ያረጋገጣችሁ

Read more ...

በ2016 ዓ.ም በሀገር-አቀፍ ደረጃ የተሰጠውን Graduate Admission Test (GAT) መግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ትምህርት ሚኒስቴር በወሰነው መቁረጫ ነጥብ መሰረት ማለፋችሁን ያረጋገጣችሁ

የድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ ማለፋችሁን የሚያሳይ ማስረጃ ይዛችሁ ከህዳር 17-20/2016 ዓ.ም ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

ማሳሰቢያ፡ National GAT መግቢያ ፈተና በሌላ ተቋም ተፈትናችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ እና  በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ያላችሁ ጭምር ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ 

የወልቂጤ  ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር  ጽ/ቤት