ማስታወቂያ

National Exit Model Examination Schedule

National Exit Model Examination Schedule of Examinees assigned in Wolkite University. Students who need account activation can go to Central Library starting from tomorrow  morning

Read more ...

ማስታወቂያ

በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባቹህ የሪሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ፣

Read more ...

በ2016 ዓ.ም በሀገር-አቀፍ ደረጃ የተሰጠውን Graduate Admission Test (GAT) የመግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁ የድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

በ2016 ዓ.ም በሀገር-አቀፍ ደረጃ የተሰጠውን Graduate Admission Test (GAT) መግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ትምህርት ሚኒስቴር በወሰነው መቁረጫ ነጥብ መሰረት ማለፋችሁን ያረጋገጣችሁ

Read more ...

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የመምህራንና የላብ ቴክኒሺያን ለመቅጠር በቀን 17/03/2015 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ የተመዘገባችሁና ቅድመ ምልመላ ያለፋችሁ አመልካቾች ከዚህ በታች በተጠቀሱት ቀናት በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ /ጉብሬ/ ለፈተና እንድትቀርቡ እያሣሠብን ለፈተና ስትመጡ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሣውቃለን፡፡

  1. Flute (BA/MA)

 የፈተና ቀን 17/04/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:30 ሰአት ቦታ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ

ተ. ቁ

 

እጩ ተወዳዳሪ ሙሉ ስም

    ውጤት

 

የት/ት ደረጃ

 

 

 

ምርመራ

  1.  

 

ብርሀኑ ጎሹ መሰለ

3.7

BA

ለፈተና የሚቀርቡ

  1.  

ጤናለም ደጉ ፀጋ

3.30

BA

ለፈተና የሚቀርቡ

  1.  

ራሄል ደበበ ጋዶሬ

3.66

BA

ለፈተና የሚቀርቡ

  1. Piano (BA /MA)

የፈተና ቀን 17/04/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:30 ሰአት ቦታ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ

ተ. ቁ

እጩ ተወዳዳሪ ሙሉ ስም

    ውጤት

 

 

 

የት/ት ደረጃ

ምርመራ

  1.  

 

የአብፀጋ ጌታሁን ንጋቱ

3.78

 

ለፈተና ሚቀርቡ

  1.  

ፈየራ ደበላ ምጃና

3.40

BA

ለፈተና የሚቀርቡ

  1.  

ሀብቴ ብርሀን አንተነህ

3.32

BA

ለፈተና የሚቀርቡ

  1.  

ጫላ ቤኛ ነሞምሳ

3.88

BA

ለፈተና የሚቀርቡ

  1.  

መሀሪ ታደሰ አለሙ

3.38

BA

ለፈተና የሚቀርቡ

  1.  

ጊዜወርቅ ስለሺ ሀጎስ

3.54

BA

ለፈተና የሚቀርቡ

  1.  

ቤዛአለም ሀይሉ ኃ/ማርያም

3.58

BA

ለፈተና የሚቀርቡ

  1. Dram (BA /MA)

    የፈተና ቀን 17/04/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:30 ሰአት ቦታ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ

ተ. ቁ

እጩ ተወዳዳሪ ሙሉ ስም

    ውጤት

 

 

 

የት/ት ደረጃ

ምርመራ

  1.  

 

ሳምሶን ከበደ ተሰማ

3.28

BA

ለፈተና ሚቀርቡ

  1. Double Bass (BA /MA)

የፈተና ቀን 17/04/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:30 ሰአት ቦታ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ

ተ. ቁ

እጩ ተወዳዳሪ ሙሉ ስም

    ውጤት

 

 

 

የት/ት ደረጃ

ምርመራ

  1.  

 

ምንተስኖት እንዳለ ሚደቅሳ

3.25

BA

ለፈተና ሚቀርቡ

 ማሳሰቢያ

  • በፈተናው ዕለት እና ሰዓት መቅረብ ያልቻሉ ተፈታኞች ከረፈደ ወይም በድጋሚ ለፈተና መቅረብ አይችሉም
  • ፈተናዎቹ የት/ት ክፍሉ በሚገኝበት ኮሌጆች ህንፃ መማሪያ ክፍሎች የሚከናወኑ ይሆናል፡፡
  • ለፈተና ስትቀርቡ በውጭ ሀገር ትምህርታችሁን የተከታተላችሁ የአቻ ግምት ኦርጅናል ማስረጃ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

 

                ወ/ዩ/የሰ/ሃ/ል/ስ/አ/ዳይሬክቶሬት