የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የመምህራንና የላብ ቴክኒሺያን ለመቅጠር በቀን 17/03/2015 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ የተመዘገባችሁና ቅድመ ምልመላ ያለፋችሁ አመልካቾች ከዚህ በታች በተጠቀሱት ቀናት በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ /ጉብሬ/ ለፈተና እንድትቀርቡ እያሣሠብን ለፈተና ስትመጡ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሣውቃለን፡፡
- CURRICULEM (MA)
ተ. ቁ |
እጩ ተወዳዳሪ ሙሉ ስም |
ውጤት |
|
ምርመራ |
|||
1.
|
አዘነግ ቸኮል |
4.00 |
ለፈተና የሚቀርቡ |
2. |
ፍሬው ዘሪሁን |
3.69 |
ለፈተና የሚቀርቡ |
3. |
ቶሎሳ በሀሩ |
3.87 |
ለፈተና የሚቀርቡ |
4. |
ማህሌት ሞላ |
3.78 |
ለፈተና የሚቀርቡ |
5. |
ይታያል ተገን |
3.62 |
ለፈተና የሚቀርቡ |
6. |
መርጋ ቀልቤሳ |
3.93 |
ለፈተና የሚቀርቡ |
7. |
ማሾ አህመድ |
3.84 |
ለፈተና የሚቀርቡ |
8. |
መኮነን ወርቁ |
- |
ለፈተና የማይቀርቡ (የመጀመሪያ ዲግሪ የማይዛመድ) |
9. |
ይደርሳል ሀብቴ |
- |
ለፈተና የማይቀርቡ (የመጀመሪያ ዲግሪ የማይዛመድ) |
የፈተና ቀን 12/04/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:30 ሰአት ቦታ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ
- Special Need Education (MA)
ተ. ቁ |
እጩ ተወዳዳሪ ሙሉ ስም |
ውጤት |
|
ምርመራ |
|||
1.
|
ታመነ ጌታቸው |
3.75 |
ለፈተና ሚቀርቡ |
2. |
ካሳሁን ሰብስቤ |
3.8 |
ለፈተና የሚቀርቡ |
3. |
መስከረም በሀይሉ |
3.53 |
ለፈተና የሚቀርቡ |
4. |
ምስጋና አለሙ |
3.53 |
ለፈተና የሚቀርቡ |
5. |
ጤናዬ ኢቲሳ |
3.48 |
ለፈተና የሚቀርቡ |
6. |
ጅራ ዋቁያ |
ለፈተና የማይቀርቡ (የመጀመሪያ ዲግሪ የማይዛመድ) |
|
7. |
ብርሃኔ ገዛኸኝ |
ለፈተና የማይቀርቡ (የመጀመሪያ ዲግሪ የማይዛመድ) |
የፈተና ቀን 12/04/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:30 ሰአት ቦታ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ
ማሳሰቢያ
- በፈተናው ዕለት እና ሰዓት መቅረብ ያልቻሉ ተፈታኞች ከረፈደ ወይም በድጋሚ ለፈተና መቅረብ አይችሉም
- ፈተናዎቹ የት/ት ክፍሉ በሚገኝበት ኮሌጆች ህንፃ መማሪያ ክፍሎች የሚከናወኑ ይሆናል፡፡
- ለፈተና ስትቀርቡ በውጭ ሀገር ትምህርታችሁን የተከታተላችሁ የአቻ ግምት ኦርጅናል ማስረጃ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡
ወ/ዩ/የሰ/ሃ/ል/ስ/አ/ዳይሬክቶሬት
ቀን 07/04/2015 ዓ.ም
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የመምህራንና የላብ ቴክኒሺያን ለመቅጠር በቀን 17/03/2015 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ የተመዘገባችሁና ቅድመ ምልመላ ያለፋችሁ አመልካቾች ከዚህ በታች በተጠቀሱት ቀናት በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ /ጉብሬ/ ለፈተና እንድትቀርቡ እያሣሠብን ለፈተና ስትመጡ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሣውቃለን፡፡
- Social psychology (MA)
የፈተና ቀን 12/04/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:30 ሰአት ቦታ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ
ተ. ቁ |
እጩ ተወዳዳሪ ሙሉ ስም |
ውጤት |
|
ምርመራ |
|||
1.
|
ቡልቶሳ ልመንህ |
3.66 |
ለፈተና የሚቀርቡ |
2. |
ለሚ ባጫ |
3.62 |
ለፈተና የሚቀርቡ |
3. |
ብርሃኑ አበራ |
ለፈተና የሚይቀርቡ |