በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ዋቤ የንግድና የማማከር ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ ቀጥሎ በቀረቡት ሥራ መደቦች ብቃት ያላቸው ባለሙያዎች አወዳድሮ በኮንተራት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የሥራ መደቡ መጠሪያ |
ደረጃ |
ብዛት |
ተፈላጊ የት/ት ዝግጅት |
የሥራ ልምድና ተፈላጊ ችሎታ |
የአገልግሎት ዘመን |
ደመወዝ (በብር) |
ልዩ ችሎታ |
|
1 |
የምርትና ማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ዳይሬክተር- |
XVII |
1 |
በግብርና ኢኮኖሚክስ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማርኬቲንግ፣ በማናጅመንት፣ በገጠር ልማት፣ በግብርና፣ በአግሮ ኢንጂነሪንግና፣ ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪና በላይ |
በምርትና ማኑፋክቸሪንግ እና በተመሳሳይ የስራ መስክ ቢያንስ ሁለት ዓመት በሀላፊነት መደብ ላይ የሰራ/ች |
ለመጀመሪያ ዲግሪ 8 ዓመት፣ ለ2ኛ ዲግሪ 6 ዓመት፣ ለ3ኛዲግሪ 4 ዓመት |
18,700 |
የኮምፒዩተር፣ የገቢ ማመንጫ ፕሮጀክት ዝግጅት እውቀትና የማስተባበር ችሎታ ያለው/ላት |
|
2 |
የእንስሳት ሃብት ልማት ቡድን መሪ |
XVI |
1 |
በእንስሳት እርባታ፣ መኖ ልማት፣ በወተት ሀብትና ተመሳሳይ የት/ት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና በላይ |
በእርባታ፣ መኖ ልማትና በተመሳሳይ የስራ መስኮች ቢያንስ 2 ዓመት በሀላፊነት በቡድን መሪነት የሰራ/ች |
ለመጀመሪያ ዲግሪ 7 ዓመት፤ ለ2ኛ ዲግሪ 5 ዓመት፣ ለ3ኛ ዲግሪ 3 ዓመት |
17,500 |
የኮምፒዩተር እውቀት፣ የማስተባበር ችሎታ ያለው/ላት |
|
3 |
የእንስሳት ሃኪም |
XVI |
1 |
በእንስሳት ህክምና ዲቪኤም ወይም በላይ |
በእንስሳት ህክምናና ጤና አጠባበቅ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ት |
ለዲቪኤም 6 ዓመት፣ ለ2ኛ ዲግሪ 4 ዓመት፣ ለ3ኛ ዲግሪ 2 ዓመት |
17,500 |
||
4 |
የእንስሳት እርባታ፣ መኖ ልማትና ቅንብር ከፍተኛ ባለሙያ |
XV |
1 |
በእንስሳት ሳይንስ፣ መኖ ልማትና ቅንብር በወተት ሀብትና ተመሳሳይ የት/ት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና በላይ |
በእንስሳት እርባታ፣ በመኖ ልማትና ቅንብር ስራ መስኮች አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ት |
ለመጀመሪያ ዲግሪ 6 ዓመት፣ ለ2ኛ ዲግሪ 4 ዓመት፣ ለ3ኛዲግሪ 2 ዓመት |
16,000 |
የኮምፒዩተር እውቀት፣ የማስተባበር ችሎታ ያለው/ላት |
|
5 |
ረዳት እንሰሳት ሃኪም |
XIII |
1 |
እንሰሳት ህክምና ዲፕሎማ እና ከዚያ በላይ |
በእንስሳት ህክምናና ጤና አጠባበቅ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ት |
ለዲፕሎማ 6 ዓመት፣ ለቢኤስሲ 4 ዓመት፣ ለዲቪኤም 2 ዓመት |
12,500 |
||
6 |
የአገልግሎት እና ፋይናንስ አስተዳደር ዘርፍ ዲይሬክተር |
XVI |
1 |
ቢዝነስ ማኔጅመንት፤ ኢኮኖሚክስ፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣አካውንቲንግና ፋይናንስ ዲግሪና በላይ ሆኖ የመጀመሪያና 2ኛዲግሪ ተያያዥ የሆነ |
በአስተዳደራዊና በተመሳሳይ የስራ መስክ ቢያነስ 2ዓመት በሀላፊነት/በዳይሬክተርነት መደብ ላይ የሰራ/ች |
ለመጀመሪያ ዲግሪ 7 ዓመት፣ ለ2ኛ ዲግሪ 5 ዓመት፣ ለ3ኛ ዲግሪ 3 ዓመት |
17,500 |
የኮምፒዩተር፣ የገቢ ማመንጫ ፕሮጀክት ዝግጅት እውቀትና የማስተባበር ችሎታ |
|
7 |
የግዥናንብረትአስተዳደርቡድንመሪ |
XIV |
1 |
አካውንቲንግ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ ፐርቼዚንግ ዲግሪና በላይ |
በግዥና ንብረት አስተዳደር ባለሙያነት/አስተባባሪነት፣ በሂሳብ ሠራተኛነት፣ በኦዲት፣ በገቢ አሰባሰብ፣ በገበያ ጥናትና በንብረት አስተዳደር የሰራ/ች |
ለመጀመሪያ ዲግሪ 6ዓመት፣ ለ2ኛ ዲግሪ4ዓመት፣ ለ3ኛ ዲግሪ 2ዓመት |
14,500 |
የኮምፒዩተርና የማስተባበር ችሎታ ያለው/ላት |
|
8 |
የፋይናንስና ገቢ አስተዳደር ቡድን መሪ |
XIV |
1 |
አካውንቲንግ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ ፐርቼዚንግ ዲግሪና በላይ |
በግዥና ፋይናንስ አስተዲደር ባለሙያነት/አስተባባሪነት፣ በሂሳብ ሠራተኛነት፣ በኦዲት አገልግሎት፣ በገቢ አሰባሰብ፣ በገበያ ጥናት ባለሙያነት የሰራ/ች |
ለመጀመሪያ ዲግሪ 7 ዓመት፣ ለ2ኛ ዲግሪ 5 ዓመት፣ ለ3ኛ ዲግሪ 3 ዓመት |
14,500 |
የፒችትሪ፤ የኮምፒውተር፤ የባላንስሺትና ኢንከምስቴትመንትችሎታ ያለው/ላት |
|
9 |
የሰው ኃብት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ቡድን መሪ |
XIV |
1 |
ማኔጅመንት፣ ሂውማን ሪሶርስ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ ፐብሊክ አድሚንስትሬሽንና በተመሳሳይ ት/ት ዘርፍ ዲግሪ እና በላይ |
በሰው ኃብት አስተዲደር እና በተመሳሳይ ስራ ዘርፎች በኃላፊነት/በሥራ ሂደት አስተባባሪነት ቢያንስ 3 ዓመት የሰራ/ች |
ለመጀመሪያ ዲግሪ 7 ዓመት፣ ለ2ኛ ዲግሪ 5 ዓመት፣ ለ3ኛ ዲግሪ 3 ዓመት |
14,500 |
||
10 |
የግዥ ሠራተኛ |
XI |
1 |
አካውንቲንግ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ ማርኬቲንግ፣ ማኔጅመንት፣ ፐርቼዚንግ ዲፕሎማና በላይ |
በግዥ፣ ሂሳብ ሠራተኛነት፣ ኦዲት አገልግሎት፤ በገቢ አሰባሰብ፣ በገበያ ጥናትና በንብረት አስተዳደር የሰራ/ች |
ለመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት፣ ለዲፕሎማ 6 ዓመት |
9,000 |
የኮምፒዩተር ችሎታ ያለው/ላት |
|
11 |
የሂሳብ ባለሙያ |
XI |
1 |
አካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት፣ ኦዲቲንግ፣ ፋይናንሻል ማኔጅመንት ዲፕሎማና በላይ |
በሂሳብ ሠራተኛነት፣ በክፍያ፣ በኦዲቲንግ፣ በሂሳብ ሰነድ ያዥነት፣ በገ/ያዥነት፣ ገቢ አሰባሰብና ክትትል የሰራ/ች |
ለመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት፣ ለዲፕሎማ 6 ዓመት |
9,000 |
የፒችትሪ፤ የኮምፒውተር፤ ባላንስሺትና ኢንከምስቴትመንትችሎታ ያለው/ላት |
|
12 |
የእቃ ግምጃ ቤት ሃላፊ |
X |
1 |
አካውንቲንግ፣ ቢዝነስማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ሰፕሊይ ማኔጅመንት ዲፕሎማና በላይ |
ግዥ አስተዳደር ባለሙያ፣ ሂሳብ ሠራተኛ፣ ጠቅላላ አገልግሎት ሠራተኛ፣ ገቢ አሰባሰብ፣ ንብረት ሠራተኛ ሆኖ/ና የሰራ/ች |
12ኛክፍል ያጠናቀቀ/ች 7 ዓመት ለዲፕሎማ 5ዓመት፣ ለዲግሪ 3 አመት |
7,200 |
||
13 |
ኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪ |
IX |
1 |
በሴክሬታሪ ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት እና በተያያዥ መስክ ዲኘሎማና በላይ |
በሴክሬታሪ፣ በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ |
3 ዓመትና በላይ |
6,000 |
||
ማሳሰቢያ
- የምዝገባ ቀናት፦ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት 24/03/2015ዓ.ም.ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት
- የምዝገባ ቦታ ፦ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ የሰው ሃብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 06
- አመልካቾች ለምዝገባ በሚቀርቡበት ወቅት የስራ መደቡን በመጥቀስ ማመልከቻ የሥራ ልምድና የት/ት ማስረጃ ኦርጅናል ከማይመለስ 1 ገፅፎቶ ኮፒ ጋር ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ከስራው ጋር ቀጥታ አግባብነት ያላቸው ሊሆኑ ይገባል፡፡
- መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶችና የግል ድረጀቶች የተሰራበት የስራ ልምድ በወቅቱ የስራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ የተሰጠ የተሟላ ማስረጃ መያዝ ይኖረባቸዋል፡፡
- አመልካቾች ማጣሪያውን አልፈው ለፈተና ሲቀርቡ ስለ ስነምግባራቸውና ስለ ስራ ብቃታቸው ከሚሰሩበት መ/ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
- በግንባር የማይቀርቡ አመልካቾች የሚወዳደሩበት የስራ መደብ ለይተው ከማመልከቻ ጋር ሲቪ አያይዘው በኢሜል አድራሻ This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. መላክ ይኖርባቸዋል
- የቅጥር ሁኔታ ኮንትራት ሆኖ በየስድስት ወር የሚታደስ ይሆናል፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 1118844830 በዩኒቨርስቲው ድህረ- ገፅ WWW. WKU.edu.et መመልከት ይቻላል፡፡
ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ