ማስታወቂያ

National Exit Model Examination Schedule

National Exit Model Examination Schedule of Examinees assigned in Wolkite University. Students who need account activation can go to Central Library starting from tomorrow  morning

Read more ...

ማስታወቂያ

በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባቹህ የሪሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ፣

Read more ...

በ2016 ዓ.ም በሀገር-አቀፍ ደረጃ የተሰጠውን Graduate Admission Test (GAT) የመግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁ የድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

በ2016 ዓ.ም በሀገር-አቀፍ ደረጃ የተሰጠውን Graduate Admission Test (GAT) መግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ትምህርት ሚኒስቴር በወሰነው መቁረጫ ነጥብ መሰረት ማለፋችሁን ያረጋገጣችሁ

Read more ...

1.ወልቂጤ ዩንቨርስቲ ቲቺንግ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ባለሙያዎች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል ፡፡.

 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

መደብ መታወቂያ ቁጥር

ደረጃ

ደመወዝ

ብዛት

                   ተፈላጊ ችሎታ

 

የት/ት ደረጃ

የሙያ መስመር

አግባብነት ያለዉ ስራ ልምድ

 

1

ሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂ  ፕሮፌሽናል I

8.40/ወልቂጤሆስ-405--409

XI

6193

5

ቢ.ኤስ.ሲ.ዲግሪ

ሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂ

0 አመት

 

2

ሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂ ፕሮፌሽናል II

8.40/ወልቂጤሆስ-410--411

XII

7071

2

ቢ.ኤስ.ሲ.ዲግሪ

ሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂ

3 አመት

 

3

ሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂ ፕሮፌሽናል III

8.40/ወልቂጤሆስ-412

XIII

8017

1

ቢ.ኤስ.ሲ.ዲግሪ

ሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂ

6 ዓመት

 

4

ፋርማሲ ፕሮፌሽናል I

8.40/ወልቂጤሆስ-427,429,435,460,463

XII

7071

5

ቢ.ኤስ.ሲ.ዲግሪ

ፋርማሲ

0 ዓመት

 

5

ነርስ ፕሮፌሽናል I

8.40/ወልቂጤሆስ-83,84,91,95,96,99,103-106,108,201-205,207,234,235,286

XI

6193

20

ቢ.ኤስ.ሲ.ዲግሪ

ነርስ

0 ዓመት

 

6

ሚድዋይፈሪ ፕሮፌሽናል I

8.40/ወልቂጤሆስ-236,251,252,254

XI

6193

4

ቢ.ኤስ.ሲ.ዲግሪ

ሚድዋይፈሪ

0 ዓመት

 

7

ደረጃ 4 ፋርማሲ ቴክኒሻን II

8.40/ወልቂጤሆስ-438-441

X

5358

4

ደረጃ 4

ደረጊስት

 3 ዓመት

 

8

ፊዚዮቴራፒ ፕሮፌሽናል I

8.40/ወልቂጤሆስ-358፣359

XI

6193

2

ቢ.ኤስ.ሲ.ዲግሪ

ፊዝዮትራፒ

0 አመት

 

9

ባዮሜዲካል ኢንጂነር I

8.40/ወልቂጤሆስ-469

XI

6193

1

ቢ.ኤስ.ሲ.ዲግሪ

ባዮሜዲካል ኢንጂነር

0 አመት

 

10

ሜዲካል ራድዮሎጂ ቴክኖሎጂስት

8.40/ወልቂጤሆስ-09

XII

7071

1

ቢ.ኤስ.ሲ.ዲግሪ

ሜዲካል ራድዮሎጂ  ቴክኒሽያን

 9 ዓመት

 

11

ላቦራቶሪ አቴንዳንት

8.40/ወልቂጤሆስ-703፣704

IV

1958

2

ዲፕሎማ

በአፕላይድ የተፈጥሮ ሳይንስ (ኬሚስትሪ፣ ፊዚክስ፣ ባዮሎጂ፣ጂኦሎጂ)

4 አመት

 

12

የማህበረሰብ አገልግሎት ባለሙያ III

8.40/ወልቂጤሆስ-731

IX

4609

1

የመጀመሪያ ዲግሪ

በሶሾሎጂ ፤በሳይኮሎጂ፤ በሶሻል ወርክ እና ገቨርናንስ  ትምህርት

2 አመት

 

13

የህክምና ዳታ ክለርክ

8.40/ወልቂጤሆስ-857

VII

3333

1

ሌቭል 4 ቴክኒክና ሙያ /ዲፕሎማ

መዝገብ ቤት፣ የጽህፈትሙያ/ክለርክ፣ ሪሴፕሽን፣ ላይብረሪ፣ ሬጅስትራር፣ ሪከርድ፣ ካርድክፍል፣ ሴክሬተሪ

4 አመት በሪከርድ ማኔጅመንት ወይም በጽህፈት የስራ፣  አይ.ሲ.ቲ.

 

14

ሄልዝ ኢንፎርማቲክስ ፕሮፌሽናል I

8.40/ወልቂጤሆስ-472/473

X

5358

2

የመጀመሪያ ዲግሪ

ሄልዝ ኢንፎርማቲክስ

0 አመት

 

15

ሜዲካል ራዲዮሎጂክ ቴክኖሎጂ I

8.40/ወልቂጤሆስ-9

XII

7071

1

የመጀመሪያ ዲግሪ

ሜዲካል ራዲዮሎጂ

0 አመት

 

16

ኦፕቶሜትሪ ፕሮፌሽናል I

8.40/ወልቂጤሆስ-362

XI

6193

1

የመጀመሪያ ዲግሪ

ኦፕቶሜትሪ

0 አመት

 

17

የሶፍትዌር ፕሮግራመር I

8.40/ወልቂጤሆስ-578

VIII

3934

1

የመጀመሪያ ዲግሪ

ኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣

0 አመት

 

18

የኔትወርክ አድሚኒስትሬተር I

8.40/ወልቂጤሆስ-576

VIII

3934

1

የመጀመሪያ ዲግሪ

ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣

0 አመት

 

19

የኮምቲውተር ጥገና ቴክኒሽያን II

8.40/ወልቂጤሆስ-575

VIII

3934

1

ቲ.ቪ.ቲ/ በደረጃ 3

በአይ.ቲ / በኮምፒዩተር ሣይንስ /

2 አመት

 

20

የኢለርኒግ ባለሙያ II

8.40/ወልቂጤሆስ-577

IX

4609

1

የመጀመሪያ ዲግሪ

ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣

2 አመት

 

2. ለወልቂጤ ዩንቨርስቲ ዋናዉ ግቢ (የቅጥር ሁኔታ በኮንትራት)

No.

College / Department

Position

Field of Study/ Specialization

Academic Level

Salary Level

Salary

Required Number

21

Music

Graduate Assistance ¦¦/ Assistant Lecturer/Lecturer

Violin

BA/MA

X¦¦/ X¦V/ XV¦

7071/9056/ 11305

1

22

Graduate Assistance ¦¦/ Assistant Lecturer/ Lecturer

Trombone

BA/MA

X¦¦/ X¦V/ XV¦

7071/9056/ 11305

1

23

Graduate Assistance ¦¦/ Assistant Lecturer/ Lecturer

Viola

BA/MA

X¦¦/X¦V/ XV¦

7071/9056/ 11305

1

24

School of medicine

Graduate Assistance ¦¦

Anesthetist

BSc

X||

7071

4

ማሳሰቢያ

  1. የምዝገባ ቀናት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት 26/6/2014ዓ.ም.ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት፣
  2. አመልካቾች ለምዝገባ በሚቀርቡበት ወቅት የስራ መደቡን በመጥቀስ ማመልከቻ ፡የስራ ልምድና የት/ት ማስረጃ ኦርጅናል

            ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

  1. በዩኒቨርሲቲዉ በመምህርነት በመጀመሪያ ዲግሪ ደረጃ የሚወዳደሩ የመመረቂያ ነጥብ (CGPA) ለወንዶች 3.25 እና ከዚያ በላይ ፣ለሴቶች

           3.00 እና ከዚያ በላይ፣ለአካል ጉዳተኞች 2.75 እና በላይ ሲሆን ከተመረቁበት ትምህርት ክፍል የተሰጠ ምስክርነት(Recommendation)  

            መቅረብ ይኖርበታል፡፡.

       4.በመምህርነት በሁለተኛ ዲግሪ ደረጃ የሚወዳደሩ ተወዳዳሪዎች የሁለተኛ ዲግሪ መመረቂያ ነጥብ (CGPA)

          ለወንዶች 3.5 እና ከዚያ በላይ ፣ለሴቶች 3.35 እና ከዚያ በላይ ፣ለአካል ጉዳተኞች 3.15 እና በላይ መሆን ሲኖርበት ከዚህ በተጨማሪ

           የመጀመሪያ ዲግሪ (CGPA)  ለወንዶች 3.00 እና ከዚያ በላይ ፣ለሴቶች 2.75 እና ከዚያ በላይ ፣ለአካል ጉዳተኞች 2.5 እና በላይ መሆን  

          ይኖርበታል፡፡በሌክቸርነት የሚቀጠሩ ሁሉም ተወዳዳሪዎች የመመረቂያ ፅሁፋቸዉ  ዉጤት በጣም ጥሩ እና በላይ መሆን ይኖርበታል፡፡

       5.በዲፕሎማ እና ከቴክኒክና ሙያ ት/ቤቶች የተመረቁ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ(coc) ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

       6.መንግስታዊ ባልሆነ ድርጅቶችና የግል ድርጅቶች የተሰራበት የስራ ልምድ በወቅቱ የስራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ የተሰጠ የተሟላ

          ማስረጃ መያያዝ ይኖርበታል፡፡

  1.   የምዝገባ ቦታ--ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ቲቺንግ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሰዉ ሀብት አስተዳደር ቢሮ፡፡

       8.ለፈተና የተመለመሉ ተወዳዳሪዎች የፈተና ቀናት በዉስጥ ማስታወቂያ ሰሌዳ እና በዩኒቨርስቲዉ ድረ-ገፅ ይገለፃል፡፡

          ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር ዐ1118844830 ፋክስ ቁጥር 0113220167 በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገጽ  www.wku.edu.et መመልከት

          ይቻላል፡፡   

                                                                   ወልቂጤ ዩንቨርስቲ