ማስታወቂያ

National Exit Model Examination Schedule

National Exit Model Examination Schedule of Examinees assigned in Wolkite University. Students who need account activation can go to Central Library starting from tomorrow  morning

Read more ...

ማስታወቂያ

በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባቹህ የሪሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ፣

Read more ...

በ2016 ዓ.ም በሀገር-አቀፍ ደረጃ የተሰጠውን Graduate Admission Test (GAT) የመግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁ የድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

በ2016 ዓ.ም በሀገር-አቀፍ ደረጃ የተሰጠውን Graduate Admission Test (GAT) መግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ትምህርት ሚኒስቴር በወሰነው መቁረጫ ነጥብ መሰረት ማለፋችሁን ያረጋገጣችሁ

Read more ...

ቀን፡ 04/02/2014 ዓ.ም

ማስታወቂያ

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ነሐሴ 29/ 2013 ዓ.ም በመደበኛው ፕሮግራም በመጀመሪያ ድግሪ ካስመረቃቸው አዲስ ምሩቃን መካከል በአጠቃላይ ውጤታቸው (CGPA) ብልጫ ውጤት ይዘው የተመረቁትን በመምህርነት ሙያ ለመቅጠር በቀን 01/02/2014 ዓ.ም ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡

በዚህም መሠረት በቀን 08/02/2014 እና በቀን 09/02/2014 ዓ.ም ሊሰጥ የታቀደው የቅጥር ፈተና በቀን 09/02/2014 ዓ.ም የመውሊድ በዓል በመሆኑ ምክንያት የቅጥር ፈተናው ወደ ጥቅምት 10/2014 ዓ.ም እና ጥቅምት 11/2014 ዓ.ም የተላለፈ መሆኑን እየገለጽን አመልካቾች በተባሉት ቀናት ከጥዋቱ 2:00 ስዓት ላይ በዩኒቨርሲቲው ቅጥር ጊቢ ውስጥ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የሰው ኃብት አስተዳደርና ልማት ዳ/ጽ/ቤት