የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የሪሚዲያል (REMEDIAL) ትምህርት ፈላጊዎችን ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መስፈርት መሰረት ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡
Read more ...የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ (ICT) ዳይሬክቶሬት በሥሩ ባሉት በCISCO እና በHuawei ዓለም አቀፍ አካዳሚዎቹ አማካኝነት ሥልጠናዎችን በማታ እና በሳምንቱ መጨረሻ (ቅዳሜና እሑድ) መርሐ ግብር በአነስተኛ ክፍያ ለመሥጠት ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ ስለዚህ ከዩኒቨርሲቲው ውጭ ያላችሁ የማኅበረሰብ አካላት በመመዝገብ ሥልጠናው ላይ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
Read more ...ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ነባር ቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ
Read more ...