• News3
  • News20
  • News22
  • News24
  • News25
  • News26
  • News23
  • 11
  • News2
  • News1
  • News4
  • News8
  • News12

7ተኛው ሀገር አቀፍ የምርምር ኮንፍረንስ መካሄድ ጀመረ

 ዩኒቨርሲቲያችን በየዓመቱ የሚያካሂደው አመታዊ የምርምር ኮንፍረንስ መካሄድ ጀምሯል።

በዘንድሮው ሀገር አቀፍ የምርምር ኮንፍረንስ በቴክኖሎጂ የታገዘ የፈጠራ ምርምር ለዘላቂ ልማት፣ ጤና እና ሁሉን አቀፍ ደህንነት በሚል ዋና ጭብጥ የሚካሄድ ይሆናል። 

በኮንፍረንሱ ፕሮፌሰር ሱልጣን ሱሌይማን እና ዶ/ር ፋሲካው አጣነው ዝማለ ቁልፍ ንግግር የሚያቀርቡ ሲሆን እና ከተለያዩ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተጋብዘው የመጡ ተመራማሪዎችም የምርምር ስራዎቻቸውን የሚያቀርቡ ይሆናል። 

ዝርዝሩን የምንመለስበት ይሆናል።

ለጥበብ እንተጋለን!

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የህዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት 

The 7th National Research Conference is going on

Our University's Annual Academic Research Conference has been started.
This year's National Research Conference, which will be held under the main theme of Technology-Enhanced Innovative Research for Sustainable Development, Health and Global Security, is underway.
The conference will be begin by Keynote Speakers and invited researchers from various   Public University across the country to present their Research work.

                We will be back on the details!

We Strive for Wisdom!

Wolkite University Public and International Relation!