የዩኒቨርሲቲያችን ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የምርምር ኮንፍረንስ በጥንካሬ በመቋቋም ወደ ዘላቂ ዕድገት ለመሻገር የሚረዱ መዋቅራዊ የለውጥ መንገዶች በሚል መሪ ሃሳብ መካሄድ ጀምሯል፡፡
የኩነቱን ዝርዝር ተከታተለን የምንመለስበት የሆናል!
ለጥበብ እንተጋለን!
We Strive for Wisdom!
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ህዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት!
Wolkite University Public and International Relation!