• News3
  • News2
  • News1
  • News4

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ 7 ስራ አመራር ቦርድ 15 መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዩች ዙሪያ ወይይት አካሂዷል።

መድረኩ የኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ከሚሽነር እና የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ በሆኑት ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ የተመራ ሲሆን ኮሚሽነሩ በቦርድ ሰብሳቢነት ከተመደቡ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የተካሄደ ስብሰባ ነው።

የዛሬውን የቦርድ ስብሰባ ለየት ያደረገው ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ መቀመጫውን እንግሊዝ ሀገር ያደረገው አፍሪካን ትራንስፎርም ለማድረግ የሚጥሩ መሪዎችን እና ተቋማትን ማበረታታት ላይ ያተኮረው የአፍሪካ አመራር አካዳሚ ኮሚሽነሩን ተቋማዊ ለውጥ እንዲያመጣ ስላደረጉ የዓመቱ ምርጥ መሪ በሚል በተሸለሙበት ማግስት መካሔዱ ነው።

በእለቱ 2018 በጀት ዓመት የስድስት ወራት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት እና የግንባታ ፕሮጀክቶች የደረሱበት ደረጃ ሪፖርት እና ሌሎች ርዕሰ ጉዳዮች ቀርበዋል።

በቀረቡት የአፈፃፀም ሪፖርቶች እንዲሁም በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ ወይይት የተካሄደ ሲሆን በውይይቱ ላይ ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ተሰጥቶባቸው የእለቱ ስብሰባ ተጠናቋል።

ለጥበብ እንተጋለን!

የህዝብ እና ዓለም አቅፍ ግንኙነት

The formal Meeting of Governing Board was held

Tuesday, March 03/ 2026 (WKU)

The Wolkite University Governing Board discussed various issues in its regular meeting.

The meeting was chaired by Commissioner Debele Kabeta Commissioner of FDRE Customs Commission and Chairperson of Wolkite University Governing Board. The meeting marked as the first meeting since the Commissioner was assigned as board chairperson of the University.

Today's board meeting is unique in that Commissioner Debele Kabeta honored as the Leader of the Year at the 15th African Leadership Academy for having his effect to change the institution.

On the day, a six-month plan execution report for fiscal year 2018, a report on construction projects and other issues were conducted. At the end, questions were raised on the presented key points and reflection was given and the day's meeting has been finalized.

We strive for Wisdom!

Public and international relation