ማስታወቂያ

National Exit Model Examination Schedule

National Exit Model Examination Schedule of Examinees assigned in Wolkite University. Students who need account activation can go to Central Library starting from tomorrow  morning

Read more ...

ማስታወቂያ

በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባቹህ የሪሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ፣

Read more ...

በ2016 ዓ.ም በሀገር-አቀፍ ደረጃ የተሰጠውን Graduate Admission Test (GAT) የመግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁ የድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

በ2016 ዓ.ም በሀገር-አቀፍ ደረጃ የተሰጠውን Graduate Admission Test (GAT) መግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ትምህርት ሚኒስቴር በወሰነው መቁረጫ ነጥብ መሰረት ማለፋችሁን ያረጋገጣችሁ

Read more ...

 01/02/2014 ዓ.ም

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ነሐሴ 29/ 2013 ዓ.ም በመደበኛው ፕሮግራም በመጀመሪያ ድግሪ ካስመረቃቸው አዲስ ምሩቃን መካከል በአጠቃላይ ውጤታቸው (CGPA) ብልጫ ውጤት ይዘው የተመረቁትን በመምህርነት ሙያ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሠረት በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ነሐሴ 29/ 2013 ዓ.ም በመደበኛው ፕሮግራም በመጀመሪያ ድግሪ ለተመረቃችሁና በዩኒቨርሲቲው በመምህርነት ሙያ ተቀጥራችሁ ማገልገል ለምትፈልጉ፤

  • ለወንድ ምሩቃ ከተመረቃችሁበት ኮሌጅ ብልጫ ውጤት በማምጣት ከኮሌጅ ከ 1ኛ እስከ 3ኛ ደረጃን በመያዝ የሜዳሊያ ተሸላሚ የነበራችሁ፣
  • ለሴት ምሩቃን ከተመረቃችሁበት ት/ክፍል ከ 1ኛ እስከ 3ኛ ደረጃን በመያዝ በብልጫ ውጤት የተመረቃችሁ፡፡

በዩኒቨርሲቲው የሰው ኃብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት የት/ት ማስረጃችሁን ይዛችሁ በአካል በመቅረብ ከ 01/02/2014 እስከ 05/02/2014 ዓ.ም ባሉት 5 ተከታታ የሥራ ቀናት ውስጥ ብቻ እንድትመዘገቡ እያሳሰብን የቅጥር ፈተናው በቀን 08/02/2014 እና በቀን 09/02/2014 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑንም ጭምር ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡

 

ሳሰቢያ የቅጥር ፈተናው ከሰለጠናችሁብት ሙያ ጋር የሚያያዝ፣ አጠቃላይ የእንግሊዘኛ ቋንቋ እንዲሁም የሥነ-ምግባር ጉዳዮችን ያካትታል፡፡