ማስታወቂያ

ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

ለክረምት መርሀ-ግብር ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

Read more ...

የተማሪዎች ማደሪያ ድልድል መረጃ

Read more ...

ማስታወቂያ!!

ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ

Read more ...

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በ2014 የትምህርት ዘመን ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው የመግቢያ መስፈርት መሰረት በማታ እና በ ሳምንቱ መጨረሻ ቀናት በተለያዩ የትምህርት መስኮች በወልቂጤ እና በቡታጅራ ካምፓሶቹ አዲስ ተማሪዎችን በመጀመሪያ ዲግሪ ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡

 

በመሆኑም መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች ከ መጋቢት 01 - 17/2014 ዓ.ም ድረስ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

የሚሰጡ የትምህርት መስኮች

 • COLLEGE OF ENGINEERING AND TECHNOLOGY
  • CHEMICAL ENGINEERING
  • CIVIL ENGINEERING
  • CONSTRUCTION TECHNOLOGY AND MANAGEMENT
  • ELECTRICAL ENGINEERING
  • FASHION DESIGN
  • FOOD ENGINEERING
  • GARMENT ENGINEERING
  • HYDRAULICS
  • MECHANICAL ENGINEERING
  • TEXTILE ENGINEERING
 • COLLEGE OF COMPUTING AND INFORMATICS
  • COMPUTER SCIENCE
  • INFORMATION TECHNOLOGY
  • INFORMATION SYSTEM
  • SOFTWARE ENGINEERING
 • COLLEGE OF NATURAL & COMPUTATIONAL SCIENCES
  • PHYSICS
  • CHEMISTRY
  • BIOLOGY
  • STATISTICS
  • MATHEMATICS
  • SPORT SCIENCE
  • BIOTECHNOLOGY
 • COLLEGE OF AGRICULTURE & NATURAL RESOURCES
  • AGRICULTURAL ECONOMICS
  • HORTICULTURE
  • ANIMAL PRODUCTION &TECHNOLOGY
  • NATURAL RESOURCE MANAGEMENT
  • AGRIBUSINESS & VALUE CHAIN MANAGEMENT
  • ECOTOURISM & WILDLIFE MANAGEMENT
  • PLANT SCIENCE
 • COLLEGE OF BUSINESS AND ECONOMICS
  • ACCOUNTING & FINANCE
  • MANAGEMENT
  • ECONOMICS
  • MARKETING MANAGEMENT
 • COLLEGE OF SOCIAL SCIENCE AND HUMANITIES
  • CIVICS & ETHICAL STUDIES
  • ENGLISH LANGUAGE AND LITERATURE
  • GOVERNANCE & DEVELOPMENT STUDIES
  • GEOGRAPHY AND ENVIRONMENTAL STUDIES
  • SOCIOLOGY
  • THEATRICAL ART
 • COLLEGE OF EDUCATION & BEHAVIORAL SCIENCE
  • CURRICULUM INSTRUCTION & SUPERVISION
  • EDPM
  • PSYCHOLOGY
 • SCHOOL OF LAW
  • LAW

በመጀመርያ ዲግሪ በመደበኛ ፕሮግራም (PRIVATE REGULAR) የሚሰጡ የትምህርት መስኮች

 • COLLEGE OF MEDICINE & HEALTH SCIENCES
  • NURSING
  • HEALTH OFFICER

ማሳሰቢያ፡- አመልካቾች ለምዝገባ በሚመጡበት ወቅት

1ኛ. ኦሪጅናል ትምህርት ማስረጃዎች (ማለትም የ8ኛ፣ 10ኛ እና የ12ተኛ ክፍል) ከ 2 (ሁለት) የማይመለስ ኮፒ ጋር እና የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 50 (ሃምሳ ብር ብቻ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የውስጥ ገቢ የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000 149 251 368 ገቢ ያደረጉበትን ደረሰኝ መያዝ ይጠበቅባቸዋል።

የምዝገባ ቦታ

የወልቂጤ ካምፓስ አመልካቾች ምዝገባው የሚካሄደው በ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ሬጅስተራር ጽ/ቤት ሲሆን ለ ቡታጅራ ካምፓስ (ማእከል) አመልካቾች ምዝገባው በ ቡታጅራ ቴክኒክ እና ሙያ ት/ቤት ውስጥ በሚገኘው የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የማስተባብሪያ ቢሮ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የ መግቢያ ፈተና ቀን (የ መግቢያ ፈተና ለሚያስፈልጋቸው የ ትምህርት ዘርፎች ብቻ) እና የቅበላ ውጤት ይፋ የሚደረግበትን ቀን በውስጥ ማስታወቂያ እንዲሁም በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገጽ www.wku.edu.et ወይም ፌስቡክ ገጽ መከታተል ይቻላል። በቂ የተማሪ ቁጥር በማያመለክትባቸው የትምህርት ዘርፎች ላይ ዩኒቨርሲቲው ፕሮግራሙን እንደማያስጀምር እንገልጻለን።

በተጨማሪም የ ከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና በ 2014 ወስዳችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ መቁረጫ ውጤት በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ተማሪዎች ትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርሲቲ የመግቢያ መቁረጫ ውጤት ከሚያሳውቅበት ቀን ጀምሮ በ 03 (ሶስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

Copyright © 2022. Wolkite University. Designed by Wolkite University ICT