ስልጠናውን የሰጡት ከትምህርትና ስነባህሪ ኮሌጅ መምህር ማቲያስ ሽመልስ (ረ/ፕ/ር) ሲሆኑ ስልጠናው በመውጫ ፈተና ዝግጅትና አፈጻጸም ዙሪያ ሰፊ ግንዛቤን ያስጨበጠ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡
ለጥበብእንተጋለን!
We Strive for Wisdom!
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
የወልቂጤ ዩንቨርስቲ ከዚህ በታች ባለው ክፍት የስራ መደብ ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
የመምህራን ቅጥር (የቅጥር ሁኔታ በኮንትራት)
Read more ...የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የመምህራንና የላብ ቴክኒሺያን ለመቅጠር በቀን 17/03/2015 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ የተመዘገባችሁና ቅድመ ምልመላ ያለፋችሁ አመልካቾች ከዚህ በታች
Read more ...በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኢንተርፕራይዝ በክፍት ሥራ መደቦች በወጣው ማስታወቂያ መሰረት ለፈተና የሚቀርቡ ተፈታኞች ዝርዝር
የፈተና ቀን 05/05/2015 ሠዓት ከጠዋቱ 3:00
Read more ...በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ በክረምት መርሀ-ግብር ትምህርታችሁን ለምትከታተሉ ነባር
Read more ...የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የሪሚዲያል (REMEDIAL) ትምህርት ፈላጊዎችን ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መስፈርት መሰረት ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡
Read more ...የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ (ICT) ዳይሬክቶሬት በሥሩ ባሉት በCISCO እና በHuawei ዓለም አቀፍ አካዳሚዎቹ አማካኝነት ሥልጠናዎችን በማታ እና በሳምንቱ መጨረሻ (ቅዳሜና እሑድ) መርሐ ግብር በአነስተኛ ክፍያ ለመሥጠት ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ ስለዚህ ከዩኒቨርሲቲው ውጭ ያላችሁ የማኅበረሰብ አካላት በመመዝገብ ሥልጠናው ላይ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
Read more ...ለዩኒቨርሲቲው የሥራ ክፍል ኃላፊዎች ፣ ቡድን መሪዎችና አስተባባሪዎች በመንግስት ሠራተኞች አዋጅ ፣ በሰው ሀብት ልማት መመሪያ እና ደንብ ፣ በግዢ ሂደት አፈጻጸም ፣ በንብረት አስተዳደርና በፋይናንስ መመሪያ ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ