ክፍት የሥራ ቦታ

ማስታወቂያ

በ2016 ዓ.ም በሀገር-አቀፍ ደረጃ የተሰጠውን Graduate Admission Test (GAT) የመግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁ የድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

በ2016 ዓ.ም በሀገር-አቀፍ ደረጃ የተሰጠውን Graduate Admission Test (GAT) መግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ትምህርት ሚኒስቴር በወሰነው መቁረጫ ነጥብ መሰረት ማለፋችሁን ያረጋገጣችሁ

Read more ...

የተማሪዎች ጥሪ ማስታወቂያ

በ2015 ዓ.ም  የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት በማምጣት ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች

Read more ...

ለሁለተኛ ዙር GAT(Graduate Admission Test) አመልካቾች

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ  ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለሁለተኛ ጊዜ የብሔራዊ  የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) በሚከተሉት መርሃ-ግብሮች ለመስጠት ቀጠሮ መያዙን አስታውቋል።

Read more ...

ለክረምት መርሀ-ግብር ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

 

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲበ 2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በመጀመሪያ ዲግሪ፣ በሁለተኛ ዲግሪ እና በ PGDT ፕሮግራም በት/ት ሚኒስቴር መስፈርት መሰረት አዲስ አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል። ስለዚህ መስፈርቱን የምታሞሉ አመልካቾች ከዚህ በታች በተገለጹት የትምህርት መስኮች ከግንቦት 29/2014 እስከሰኔ 17/2014 ዓ.ም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

በመጀመርያ ዲግሪ የሚሰጡ የትምህርት መስኮች

  1.  COLLEGE OF ENGINEERING AND TECHNOLOGY
  • CHEMICAL ENGINEERING
  • CIVIL ENGINEERING
  • CONSTRUCTION TECHNOLOGY & MANAGEMENT
  • ELECTRICAL ENGINEERING
  • FASHION DESIGN
  • ARCTECTURE
  • FOOD ENGINEERING
  • GARMENT ENGINEERING
  • HYDRAULICS
  • MECHANICAL ENGINEERING
  • TEXTILE ENGINEERING

  1. COLLEGE OF COMPUTING AND INFORMATICS

  • COMPUTER SCIENCE
  • INFORMATION TECHNOLOGY
  • INFORMATION SYSTEM
  • SOFTWARE ENGINEERING


  1. COLLEGE OF NATURAL & COMPUTATIONAL SCIENCES

  • PHYSICS
  • CHEMISTRY
  • BIOLOGY
  • STATISTICS
  • MATHEMATICS
  • SPORT SCIENCE
  • BIOTECHNOLOGY
  1. COLLEGE OF AGRICULTURE & NATURAL RESOURCES
  • AGRICULTURAL ECONOMICS
  • HORTICULTURE
  • ANIMAL SCIENCES
  • NATURAL RESOURCE MANAGEMENT
  • AGRI BUSINESS & VALUE CHAIN MANAGEMENT
  • ECOTOURISM & WILDLIFE MANAGEMENT
  • PLANT SCIENCE
  1. COLLEGE OF BUSINESS AND ECONOMICS
  • ACCOUNTING & FINANCE
  • MANAGEMENT
  • ECONOMICS
  • MARKETING MANAGEMENT
  1. COLLEGE OF SOCIAL SCIENCE AND HUMANITIES
  • CIVICS & ETHICAL STUDIES
  • ENGLISH LANUAGE AND LITERATURE
  • GOVERNANCE & DEVELOPMENT STUDIES
  • GEOGRAPHY & ENVIRONMENTAL STUDIES
  • SOCIOLOGY
  • THEATRICAL ART
  1. COLLEGE OF EDUCATION & BEHAVIOURAL SCIENCE
  • CURRICULUM INSTRUCTION & SUPERVISION
  • PGDT (special certificate)
  • EDUCATIONAL PLANNING & MANAGEMENT (EdPM)
  • PSYCHOLOGY
  1. SCHOOL OF LAW
  • LAW

 በ ሁለተኛ ዲግሪ የሚሰጡ የትምህርት መስኮች

  1. COLLEGE OF ENGINEERING AND TECHNOLOGY
  • MSC IN FOOD PROCESSING AND ENGINEERING
  1.  COLLEGE OF COMPUTING AND INFORMATICS
  • MSC IN COMPUTER SCIENCE AND ENGINNERING
  • Specialization in Computer Science
  1. COLLEGE OF NATURAL & COMPUTATIONAL SCIENCES
  • MSC IN PHYSICS
  • Specialization in Condensed Matter
  • Specialization in Statistical Physics
  • Specialization in Quantum Physics


  • MSC IN CHEMISTRY
  • Specialization in Analytical Chemistry
  • MSC IN BIOLOGY

  • Specialization in Botanical Science
  • Specialization in Zoological Science


  • MSC IN MATHEMATICS

  • Specialization in Analysis
  • Specialization in Algebra
  • Specialization in Numerical Analysis
  • Specialization in Differential Equations
  • Specialization in Optimization
  • Specialization in Combinatorics

  • MSC IN BIOTECHNOLOGY


  • Specialization in Plant Biotechnology
  • Specialization in General Biotechnology

  • MSC IN STATISTICS

  • Specialization in Applied Statistics
  • Specialization in Bio-Statistics


  1. COLLEGE OF AGRICULTURE & NATURAL RESOURCES
  • MSC IN AGRIBUISNESS AND VALUE CHAIN MANAGEMENT
  • MSC IN AGRONOMY
  • MSC IN ANIMAL PRODUCTION
  • MSC IN HORTICULTURE
  • MSC IN SOIL SCIENCE
  • MSC IN WILDLIFE ECOLOGY AND DEVELOPMENT
  1. COLLEGE OF BUISSNESS & ECONOMICS
  • MBA
  • MA IN ACCOUNTING AND FINANCING
  • MA IN ECONOMICS
  1.  COLLEGE OF SOCIAL SCIENCE AND HUMANITIES
  • MA IN TEFL
  • MA IN DEVELOPMENT STUDIES
  • Specialization in Development Planning and Management
  • MA IN CIVICS AND ETHICAL STUDIES
  1. COLLEGE OF MEDICINE AND HEALTH SCIENCES
  • MPH IN NUTRITION
  • MPH IN REPRODUCTIVE HEALTH


  1. COLLEGE OF EDUCATION & BEHAVIOURAL SCIENCE

  • MA IN COUNSELING PSYCHOLOGY
  • MA IN SPECIAL NEEDS EDUCATION
  • MA IN EDUCATIONAL LEADERSHIP
  • MA IN CURRICULUM & INSTRUCTION

ማሳሰቢያ

የ መጀመሪያ ዲግሪ አመልካቾች ለምዝገባ በሚመጡበት ወቅት ማቅረብ የምገባቸው ዶክመንቶች

  • ኦሪጅናል ት/ት ማስረጃዎች (ማለትም የ8፣ 10 እና የ 12ተኛ ክፍል) ከ የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር
  • ከ 10ኛ ክፍል ላጠናቀቃችሁ የ 9ኛ እና 10 ኛ ክፍል ኦሪጅናል ትራንስክሪፕት ከ የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር
  • ከ 12 ኛ ክፍል ላጠናቀቃችሁ የ 11ኛ እና 12 ኛ ክፍል ኦሪጅናል ትራንስክሪፕት ከ የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር
  • በ ዲፕሎማ ለሚያመለክቱ አማልካቾች የ COC (የ ብቃት መመዘኛ ፈተና) ውጤት ሰርተፊኬት ከ የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር
  • ከዚህ በፊት ባላቸው ዲግሪ ለሚያመለክቱ አመልካቾች የዲግሪ ሰርቴፊኬት ከ የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር
  • በ ቀጥታ 12ኛ ክፍል አጠናቀው ለሚያመለክቱ አመልካቾች ት/ት ሚኒስቴር ያወጣውን የ ዘመኑን መቁረጫ ነጥብ ማሞላት ይጠበቅባቸዋል።

የ ሁለተኛ ዲግሪ አመልካቾች ለምዝገባ በሚመጡበት ወቅት

  • የመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት ማስረጃ ሰርቴፊኬት ከ የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  • የመጀመሪያ ዲግሪ ከተማሩበት ዩኒቨርሲቲ ኦፊሻል ትራንስክሪፕት  ማስላክ ይጠበቅባቸዋል።

ለ ሁሉም አመልካቾች

  • ለምዝገባ በሚቀሩበት ጊዜ የመመዝገቢያ ክፍያ የማይመለስ ብር 50 (ሃምሳ ብር ብቻ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የውስጥ ገቢ የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000 149 251 368 ገቢ ያደረጉበትን ደረሰኝ ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡
  • በ ስፖንሰርሺፕ ለመማር ለሚያመለክቱ ተማሪዎች የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ በተጨማሪነት ይዛችሁ እንድትቀርቡ።
  • የማመልከቻ/መመዝገቢያ ቦታ በ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ሬጅስተራር ጽ/ቤት
  • የ መግቢያ ፈተና  ለሚያስፈልጋቸው የ ት/ት ዘርፎች የፈተና  እና  የቅበላ ውጤት ይፋ የሚደረግበትን ቀን በውስጥ ማስታወቂያ ፣ በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገጽ www.wku.edu.et ወይም በዩኒቨርሲቲው ይፈዊ የ ፌስቡክ  ገጽ  መከታተል ይቻላል።
  • በቂ የተማሪ ቁጥር በማያመለክትባቸው የት/ት ዘርፎች ላይ ዩኒቨርሲቲው ፕሮግራሙን እንደማያስጀምር እንገልጻለን።

                                                                                                

                                                                                            የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተከታታይና የርቀት ምህርት ፕሮግራም ዳይሬክቶሬት

 

የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮጀክቶች በዩኒቨርሲቲ ደረጃ በመገምገም ላይ ይገኛሉ

Read more ...

በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ውስጥ የሚገኘው የጨቅላ ሕጻናት የእንክብካቤ ማዕከል እና የመምህራን መኖሪያ በሆነው አፓርታማ ግቢ ውስጥ የሚገኘው ሞዴል የማህበረሰብ መድሃኒት ቤት በይፋ ተመረቁ

Read more ...

በ2014 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብርን ለመተግበር በዋቤ ችግኝ ጣቢያ የተዘጋጁት ችግኞችን አስመልክቶ የመስክ ጉብኝት ተካሄደ

Read more ...

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ከጉራጌ ዞን ወጣቶች እና ስፖርት መምሪያ ጋር በመተባበር የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡

Read more ...

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሁለት የስፔሻሊቲ የትምህርት ፕሮግራሞችን መስጠት ጀመረ

Read more ...

We have 107 guests and no members online

Wolkite University, P.O.Box 07, Wolkite, Guragie Zone, SNNPR, Ethiopia | +251-113-220042 | pird@wku.edu.et/president@wku.edu.et

Copyright © 2023. Wolkite University. Designed by Wolkite University ICT