ክፍት የሥራ ቦታ

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ 7

ባዮሜዲካል ኢንጅነሪንግ

Read more ...

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ 6

 አይሲቲ መደቦች እና ሶሾሎጂ ባለሙያ

Read more ...

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ 5

ኦፕቶሜትሪ ፕሮፌሽናል I እና ሄልዝ ኢንፎርማቲክስ ፕሮፌሽናል I

Read more ...

ማስታወቂያ

የተማሪዎች ማደሪያ ድልድል መረጃ

Read more ...

ማስታወቂያ!!

ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ

Read more ...

ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በ2014 የትምህርት ዘመን ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው የመግቢያ መስፈርት መሰረት በማታ እና በ ሳምንቱ መጨረሻ ቀናት በተለያዩ የትምህርት መስኮች በወልቂጤ እና በቡታጅራ ካምፓሶቹ አዲስ ተማሪዎችን በመጀመሪያ ዲግሪ ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡

Read more ...

 

ከወልቂጤ ከተማ እና ከአካባቢው የተወጣጡ ድጋፍ የሚሹ አረጋውያን እና ህፃናት በዩኒቨርሲቲው ዋናው ግቢ ከዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ጋር የፋሲካን በዓል በጋራ በመሆን በድምቀት ማክበራቸውን የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት የህዝብ ግንኙነት ዘርፍ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ላይ ገልጿል፡፡ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ እና የዩኒቨርሲው የተማሪዎች ህብረት የበጎ-አድራጎት ዘርፍ በጋራ በመተባበር ያዘጋጁት ይህ ታላቅ የፋሲካ በዓል ፕሮግራም "ዛሬን ያየነው በእናንተ ትከሻ ላይ ቆመን ነው!" በሚል መሪ ቃል የተከበረ ሲሆን ቁጥራቸው ከ300 በላይ የሆኑ ድጋፍ ለሚሹ አረጋውያን እና ህፃናት ማዕድ በማጋራት፣ ከ35 ኩንታል በላይ የጤፍና የስንዴ እንዲሁም የተለያዩ ቁሳቁሶችን ድጋፍ በማድረግ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በዓሉ በድምቀት ተከበሯል፡፡

በፕሮግራሙ ላይ በመገኘት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዩኒቨርሲቲው የም/ማ/አገ/ም/ፕሬዝዳንት የሆኑት ዶ/ር ዮሃንስ ገብሩ ባስተላለፉት መልዕክት ለአረጋውያኑና ለህፃናቱ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን ካስተላለፉ በኋላ ከዩኒቨርሲቲው ጋር በመቀናጀት ይህንን ፕሮግራም ላዘጋጁት የተማሪዎች ህብረት አመራሮች ምስጋናቸውን በማቅረብ ዩኒቨርሲቲው በቀጣይ ተመሳሳይ የሆኑ ድጋፎችን ለአረጋውያኑ እና ለህፃናቱ እንደሚያደርግ ቃል ገብተዋል ።

የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ፅ/ቤት ሀላፊ እና የፕሬዝዳንቱ ተወካይ የሆኑት ረ/ፕ መለሰ እጥፉ በበኩላቸው ባስተላለፉት መልዕክት በቀጣይ ዩኒቨርሲቲው እንደዚህ ዓይነት ወገናዊ ድጋፎችን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አብራርተው ለተማሪዎች ህብረት ያላቸውን አድናቆት ገልጸዋል።

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት እና የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ፕሬዝዳንት ሚካኤል ያቦነሽ በበኩሉ ባስተላለፈው መልዕክት ይህ ፕሮግራም የተሳካ እንዲሆን ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱት የተማሪዎች ህብረት አመራሮች ፤ ልዩ ልዩ አልባሳት ድጋፍ ላደረጉ ተማሪዎች፣ መምህራንና ሰራተኞች፣ እንዲሁም ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ላደረገው ድጋፍ ምስጋናውን አቅርቧል።

ቅድመ ገጽ

ስለ እኛ

የተማሪዎች ቅበላ

መማር ማስተማር

ምርምር

አገልግሎት

ተማሪዎች

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ከጉራጌ ዞን ወጣቶች እና ስፖርት መምሪያ ጋር በመተባበር የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡

Read more ...

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሁለት የስፔሻሊቲ የትምህርት ፕሮግራሞችን መስጠት ጀመረ

Read more ...

የማህበረሰቡን ጤና ለመጠበቅና ወረርሽኝ እና ተዛማጅ የሆኑ በሽታዎችን ለመከላከል ወቅታዊና ትክክለኛ የሆነ የጤና መረጃ ለህብረተሰቡ ተደራሽ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡

Read more ...

We have 165 guests and no members online

Wolkite University, P.O.Box 07, Wolkite, Guragie Zone, SNNPR, Ethiopia | +251-113-220042 | pird@wku.edu.et/president@wku.edu.et

Copyright © 2022. Wolkite University. Designed by Wolkite University ICT