ክፍት የሥራ ቦታ

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ 7

ባዮሜዲካል ኢንጅነሪንግ

Read more ...

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ 6

 አይሲቲ መደቦች እና ሶሾሎጂ ባለሙያ

Read more ...

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ 5

ኦፕቶሜትሪ ፕሮፌሽናል I እና ሄልዝ ኢንፎርማቲክስ ፕሮፌሽናል I

Read more ...

ማስታወቂያ

የተማሪዎች ማደሪያ ድልድል መረጃ

Read more ...

ማስታወቂያ!!

ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ

Read more ...

ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በ2014 የትምህርት ዘመን ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው የመግቢያ መስፈርት መሰረት በማታ እና በ ሳምንቱ መጨረሻ ቀናት በተለያዩ የትምህርት መስኮች በወልቂጤ እና በቡታጅራ ካምፓሶቹ አዲስ ተማሪዎችን በመጀመሪያ ዲግሪ ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡

Read more ...

 

የዩኒቨርሲቲው የማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ከጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ እና ትምህርት ቤቶች ከተውጣጡ ባለድርሻ አካላት ጋር መክሯል።

በመድረኩ የውይይት መነሻ ሀሳብ እንዲሆን "የበጎ ስብዕና መሸርሸር ተግዳሮቶች፤ በታዳጊዎች ባህሪ እና ትምህርታዊ እድገትን ዙሪያ የአዎንታዊ የባህሪ ድጋፍ አስፈላጊነትን" የዳሰሱ ጽሁፎች በዩኒቨርሲቲው መምህራን መ/ር በቃሉ ዋቸሶ እና መ/ር ናሆም ሰለሞን ቀርቧል።

በተሳታፊዎችም በርካታ ገንቢ ሀሳብ ፣ አስተያየቶች እና ጥያቄዎች የተነሱ ሲሆን ምላሽም ተሰጥቶባቸዋል።

የዩኒቨርሲቲው የማህበረሰብ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ ዲን አቶ ታኖ ገትር ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ በሰጡበት ወቅት የተማሪዎች ውጤትና የወጣቶች ስነ-ምግባር ማሽቆልቆል ጉዳቱ የተማሪዎችና የወጣቱ ብቻ ሳይሆን የማህበረሰቡም ጭምር ነው በማለት ችግሩን ለመቅረፍ የሚመለከታቸው አካላት በትኩረት ሊሰሩ እንደሚገባ አሳስበዋል።

የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ ኃላፊ አቶ አስከብር ወልዴ በበኩላቸው በትምህርት ዘርፉ የሚስተዋለውን የተማሪዎች የትምህርት ውጤትና የወጣቶችን ስነ- ምግባር ለማሻሻል የሁሉንም ባለድርሻ አካላት ርብርብ የሚጠይቅ በመሆኑ በቅንጅት ሊሰራ እንደሚገባ አሳስበዋል።

በዩኒቨርሲቲው የማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር ክፍሌ ለንቲሮ ፕሮግራሙን ሲያጠቃልሉ እንደተናገሩት አሁን ላይ ያለው የታዳጊው ስነ-ምግባር ለሀገር ስጋት እንዳይሆን ሁሉም ዜጋ ሀላፊነቱን በአግባቡ በመወጣት የድርሻውን እንዲያበረክት የጠየቁ ሲሆን የውይይቱ ተሳታፊዎችም ከመድረኩ ያገኙትን ግብዓት ተግባር ላይ በማዋል የበኩላቸውን አስተዋጽኦ በማበርከት ሀላፊነታቸውን እንዲወጡ ጠይቀዋል።

ቅድመ ገጽ

ስለ እኛ

የተማሪዎች ቅበላ

መማር ማስተማር

ምርምር

አገልግሎት

ተማሪዎች

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ከጉራጌ ዞን ወጣቶች እና ስፖርት መምሪያ ጋር በመተባበር የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡

Read more ...

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሁለት የስፔሻሊቲ የትምህርት ፕሮግራሞችን መስጠት ጀመረ

Read more ...

የማህበረሰቡን ጤና ለመጠበቅና ወረርሽኝ እና ተዛማጅ የሆኑ በሽታዎችን ለመከላከል ወቅታዊና ትክክለኛ የሆነ የጤና መረጃ ለህብረተሰቡ ተደራሽ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡

Read more ...

We have 247 guests and no members online

Wolkite University, P.O.Box 07, Wolkite, Guragie Zone, SNNPR, Ethiopia | +251-113-220042 | pird@wku.edu.et/president@wku.edu.et

Copyright © 2022. Wolkite University. Designed by Wolkite University ICT