ክፍት የሥራ ቦታ

የቅጥር ማስታወቂያ

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የጤና ባለሙያተኞች  በዝውውር ለመቅጠር የወጣ ማስታወቂያ

Read more ...

ማስታወቂያ

National Exit Model Examination Schedule

National Exit Model Examination Schedule of Examinees assigned in Wolkite University. Students who need account activation can go to Central Library starting from tomorrow  morning

Read more ...

ማስታወቂያ

በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባቹህ የሪሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ፣

Read more ...

በ2016 ዓ.ም በሀገር-አቀፍ ደረጃ የተሰጠውን Graduate Admission Test (GAT) የመግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁ የድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

በ2016 ዓ.ም በሀገር-አቀፍ ደረጃ የተሰጠውን Graduate Admission Test (GAT) መግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ትምህርት ሚኒስቴር በወሰነው መቁረጫ ነጥብ መሰረት ማለፋችሁን ያረጋገጣችሁ

Read more ...
















ሰንጠረዥ 1- የ2017 በጀት ዓመት ለመደበኛ የፀደቀ  በጀት

.

ፕሮግራም

 የበጀት ምንጭ

የፀደቀ በጀት

1

ሥራ አመራርና አስተዳደር 397/01/01

ከመንግስት ትሬዠሪ(1800)

163,973,141.00

ከውስጥ ገቢ(1900)

1,238,000.00

2

መማር ማስተማር 397/02/01

 ከመንግስት ትሬዠሪ(1800)

291,683,557.00

3

የተማሪ አገልግሎት መስጠት 397/02/02

 ከመንግስት ትሬዠሪ(1800)

46,919,600.00

4

ጥናትና ምርምር 397/0301

 ከመንግስት ትሬዠሪ(1800)

16,896,216.00

5

የማህበረሰብና ምክር  አገልግሎት 397/04/01

 ከመንግስት ትሬዠሪ(1800)

10,715,052.00

7

የሆስፒታል አገልግሎት 397/04/02

ከመንግስት ትሬዠሪ(1800)

75,808,494.00

8

የሆስፒታል አገልግሎት 397/04/02

ከውስጥ ገቢ(1900)

12,152,000.00

 

/ድምር

 

619,386,060.00

ሰንጠረዥ 2- የ2017 በጀት ዓመት ለካፒታል የፀደቀ  በጀት

.

ፕሮግራም

የሚሰራበት ቦታ

የፀደቀ በጀት

1

የአስተዳደር ህንጻ ግንባታ ((397/01/01/01/014)

ዋና ግቢ

105,000,000.00

2

ቡታጅራ ኮንዶሚንየም ጥገና (397/01/01/01/020)

ቡታጅራ

60,000,000.00

3

የሴንትራል ላይብረሪ ግንባታ (397/01/01/01/026)

ዋና ግቢ

90,000,000.00

4

አይሲቲ ህንፃ (397/01/01/01/039)

ዋና ግቢ

75,000,000.00

5

የመማሪያ ክፍሎች ኤሊክትሮ-ሜካኒካል ገጠማ ስራ (397/01/01/01/040)

ዋና ግቢ

70,000,000.00

6

ባለ አምስት ወለል የተማሪዎች ማደሪያ (A) (397/01/01/01/058)

ዋና ግቢ

145,500,000.00

7

የመማሪያ ሕንጻ ግንባታ (397/01/01/01/075)

 

50,000,000.00

8

የህንፃ ጥገና እና እድሳት (397/01/01/01/080)

ዋና ግቢ

14,500,000.00

9

የኮፒዩተር ላብራቶሪ እድሳት 397/01/01/01/086

ዋና ግቢ

40,000,000.00

 

ድምር

 

650,000,000.00

 

ሰንጠረዥ 3- የ2017 በጀት ዓመት ለመደበኛ እና ለካፒታል የፀደቀ ጠቅላላ በጀት

 

ተ.ቁ

ፕሮግራም

          የፀደቀ በጀት

   

1

መደበኛ በጀት

619,386,060.00

   

2

ካፒታል በጀት

650,000,000.00

   
 

ጠ/ድምር

1,269,386,060

   
         
               

 

 

የ2017 በጀት ዓመት ለመደበኛ እና ለካፒታል የፀደቀ ጠቅላላ በጀት

Read more ...

19ኛው የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በደማቅ ስነስርዓት ተከበረ

Read more ...

‘‘ለአካል ጉዳተኞች ምቹ ሁኔታ ካልተፈጠረ በቀር የዓለምን ለውጥ ማረጋገጥ አይቻልም’’ ዶክተር ፋሪስ ደሊል የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት

Read more ...

በ2017 የትምህርት ዘመን በትምህርት ሚኒስቴር በኩል ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ ተማሪዎች ከዛሬ ጀምሮ በመግባት ላይ ናቸው፡፡

Read more ...

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የስራ አመራር ቦርድ መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ

Read more ...

Wolkite University Senate, on its meeting held on July 2nd 2024, (Sene 25/2016 E.C.) discussed on the following two agendas

Read more ...

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የ2016 ዓ.ም የክረምት ችግኝ ተከላ መረሀ-ግብር በጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ ጀመረ

Read more ...

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ከተለያዩ የኢንደስትሪ ተቋማት ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ

Read more ...

በዓለም አቀፍ የትምህርት ተቋም አማካይነት ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሴት ተማሪዎች የአመራርነት ስልጠና መሰጠት ጀመረ

Read more ...

የታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ 13ኛ ዓመት አስመልክቶ “ የዓባይ ዘመን ትውልድ “ በሚል ርዕስ የተዘጋጀ የስነ-ጽሁፍ ፕሮግራም በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

Read more ...

የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮጀክቶች በዩኒቨርሲቲ ደረጃ በመገምገም ላይ ይገኛሉ

Read more ...

በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ውስጥ የሚገኘው የጨቅላ ሕጻናት የእንክብካቤ ማዕከል እና የመምህራን መኖሪያ በሆነው አፓርታማ ግቢ ውስጥ የሚገኘው ሞዴል የማህበረሰብ መድሃኒት ቤት በይፋ ተመረቁ

Read more ...

በ2014 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብርን ለመተግበር በዋቤ ችግኝ ጣቢያ የተዘጋጁት ችግኞችን አስመልክቶ የመስክ ጉብኝት ተካሄደ

Read more ...

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ከጉራጌ ዞን ወጣቶች እና ስፖርት መምሪያ ጋር በመተባበር የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡

Read more ...

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሁለት የስፔሻሊቲ የትምህርት ፕሮግራሞችን መስጠት ጀመረ

Read more ...

We have 269 guests and no members online

Wolkite University, P.O.Box 07, Wolkite, Guragie Zone, SNNPR, Ethiopia | +251-113-220042 | pird@wku.edu.et/president@wku.edu.et

Copyright © 2025. Wolkite University. Designed by Wolkite University ICT