ከተለያዩ የመንግስትና የግል ተቋማት የተመረቁ የጤና ባለሙያዎች በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃት ምዘና (National Licensure Examination) በመውሰድ ላይ ይገኛሉ።
በሀገር አቀፍ ደረጃ ይህንን የብቃት ምዘና (National Licensure Examination) ለመስጠት 21 ማዕከላት የተመረጡ ሲሆን ከእነዚህ ማዕከላት መካከል አንዱ የሆነው የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ 441 ተፈታኞችን ተቀብሎ በበይነመረብ በመታገዝ ምዘናውን በመስጠት ላይ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡
ለጥበብ እንተጋለን !
We Strive for Wisdom!
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት