ክፍት የሥራ ቦታ

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ 7

ባዮሜዲካል ኢንጅነሪንግ

Read more ...

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ 6

 አይሲቲ መደቦች እና ሶሾሎጂ ባለሙያ

Read more ...

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ 5

ኦፕቶሜትሪ ፕሮፌሽናል I እና ሄልዝ ኢንፎርማቲክስ ፕሮፌሽናል I

Read more ...

ማስታወቂያ

ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

ለክረምት መርሀ-ግብር ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

Read more ...

የተማሪዎች ማደሪያ ድልድል መረጃ

Read more ...

ማስታወቂያ!!

ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ

Read more ...

 

በዲዛይን ርክክብ ሥነሥርዓቱ ላይ የተገኙት የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ፋሪስ ደሊል እንደገለጹት የፕሮጀክቱ ባለቤት የወልቂጤ ከተማ ትምህርት ዩኒት መሆኑን ገልጸው የከተማ ትምህርት ዩኒቱ በቀጣይ የአካባቢውን ህብረተሰብ በማስተባበር ግንባታውን እንደሚያከናውን እና ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲም እንደ አንድ የባለድርሻ አካል የዲዛይን ስራውን በኢንጂነሪንግና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ መምህራን አማካይነት በማሰራት ለከተማው ትምህርት ዩኒት ማስረከቡን ገልጸዋል፡፡

በዲዛይኑ ላይ እንደተመለከተው ግንባታው የሚፈጀው ሙሉ ውጪ 76,326,480.00 (ሰባ ስድስት ሚሊዮን ሶስት መቶ ሀያ ስድስት ሺህ አራት መቶ ሰማንያ ብር) መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡ በዲዛይን ርክክብ ሥነሥርዓቱ ላይ የዩኒቨርሲቲው ማኔጅመንት አባላት፣የወልቂጤ ከተማ ትምህርት ዩኒት አመራሮች እና የጋሶሬ ትምህርት ቤት ወላጅ መምህር ህብረት (ወመህ) አመራሮች ተገኝተዋል፡፡

ቅድመ ገጽ

ስለ እኛ

የተማሪዎች ቅበላ

መማር ማስተማር

ምርምር

አገልግሎት

ተማሪዎች

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ከጉራጌ ዞን ወጣቶች እና ስፖርት መምሪያ ጋር በመተባበር የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡

Read more ...

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሁለት የስፔሻሊቲ የትምህርት ፕሮግራሞችን መስጠት ጀመረ

Read more ...

የማህበረሰቡን ጤና ለመጠበቅና ወረርሽኝ እና ተዛማጅ የሆኑ በሽታዎችን ለመከላከል ወቅታዊና ትክክለኛ የሆነ የጤና መረጃ ለህብረተሰቡ ተደራሽ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡

Read more ...

We have 243 guests and no members online

Wolkite University, P.O.Box 07, Wolkite, Guragie Zone, SNNPR, Ethiopia | +251-113-220042 | pird@wku.edu.et/president@wku.edu.et

Copyright © 2022. Wolkite University. Designed by Wolkite University ICT