ዩኒቨርሲቲያችን ከደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ወልቂጤ ኤፍ.ኤም 89.2 ራዲዮ ጋር በመተባበር የሚያዘጋጀው ‹‹ጀፎረንዳ›› የተሰኘ የተቋሙን አጠቃላይ እንቅስቃሴ የሚዳስስ የአየር ሰዓት ፕሮግራም ከሚያዝያ6/2014 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር ሐሙስ ከማለዳው 2፡00 ላይ በድጋሚ ቅዳሜ ከቀኑ 8:30 ጀምሮ በተከታታይ በወልቂጤ ኤፍ.ኤም 89.2 ራዲዮ በመቅረብ ላይ ስለሆነ እንድትከታተሉ በድጋሚ እንጋብዛለን፡፡