በመድረኩ በዋናነት በዩኒቨርሲቲው በየስራ ዘርፉ የተከናወኑ የ2014 በጀት ዓመት የ9 ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት የሚቀርብ ሲሆን በካውንስል አባላቱ ተገምግመው ሰፋ ያለ ውይይትም ይካሄድባቸዋል::
የግምገማ መድረኩ የተቋሙን ርዕይ ለማሳካት በሚደረገው ጥረት በእቅዱ ትግበራ ወቅት ያጋጠሙ ተግዳሮቶች ላይ ውይይት የሚያደርግ ሲሆን የመፍትሄ አቅጣጫ ያስቀምጣል ተብሎም ይጠበቃል፡፡
ባዮሜዲካል ኢንጅነሪንግ
Read more ...አይሲቲ መደቦች እና ሶሾሎጂ ባለሙያ
Read more ...ኦፕቶሜትሪ ፕሮፌሽናል I እና ሄልዝ ኢንፎርማቲክስ ፕሮፌሽናል I
Read more ...ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ
Read more ...ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በ2014 የትምህርት ዘመን ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው የመግቢያ መስፈርት መሰረት በማታ እና በ ሳምንቱ መጨረሻ ቀናት በተለያዩ የትምህርት መስኮች በወልቂጤ እና በቡታጅራ ካምፓሶቹ አዲስ ተማሪዎችን በመጀመሪያ ዲግሪ ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡
Read more ...ለዩኒቨርሲቲው የሥራ ክፍል ኃላፊዎች ፣ ቡድን መሪዎችና አስተባባሪዎች በመንግስት ሠራተኞች አዋጅ ፣ በሰው ሀብት ልማት መመሪያ እና ደንብ ፣ በግዢ ሂደት አፈጻጸም ፣ በንብረት አስተዳደርና በፋይናንስ መመሪያ ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ