ክፍት የሥራ ቦታ

ማስታወቂያ

National Exit Model Examination Schedule

National Exit Model Examination Schedule of Examinees assigned in Wolkite University. Students who need account activation can go to Central Library starting from tomorrow  morning

Read more ...

ማስታወቂያ

በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባቹህ የሪሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ፣

Read more ...

በ2016 ዓ.ም በሀገር-አቀፍ ደረጃ የተሰጠውን Graduate Admission Test (GAT) የመግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁ የድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

በ2016 ዓ.ም በሀገር-አቀፍ ደረጃ የተሰጠውን Graduate Admission Test (GAT) መግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ትምህርት ሚኒስቴር በወሰነው መቁረጫ ነጥብ መሰረት ማለፋችሁን ያረጋገጣችሁ

Read more ...
















የወልቂጤ ዩንቨርስቲ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

1.የመምህራንቅጥር (የቅጥር ሁኔታ በኮንትራት)

 

No.

College/ Department

Job title

Field of study/specialization

Academic level

Salary  level

salary

Required number

Remark

1

Plant science

Assistant professor

Agronomy

MSc/PhD

XVII/ XX

12579/

16979

2

 

2

Associate professor

Agronomy

PhD

XXI

18671

1

 

3

Biotechnology

Lecturer /Assistant professor

Microbial

Biotechnology

MSc/PhD

XVII/ XX

12579/ 16979

1

Background in Microbial

Biotechnology

4

Sport Science

Assistant professor

Sport management

PhD

XX

16979

1

 

5

Assistant professor

Football

PhD

XX

16979

1

 

6

Assistant professor

Athletics

PhD

XX

16979

1

 

7

Assistant professor

Exercise Physiology

PhD

XX

16979

1

 

8

Public health

Lecturer

Health service management

MSc

XVII

12579

1

 

9

Assistant professor

Public health nutrition

PhD

XX

16979

2

 

10

Assistant professor

Reproductive Health

PhD

XX

16979

1

 

11

Pharmacy

Lecturer

Pharmaceutics

MSc

XVII

12579

1

 

12

Lecturer

Pharmacognosy

MSc

XVII

12579

1

 

13

Lecturer

Pharmaceutical analysis

MSc

XVII

12579

1

 

14

Lecturer

Pharmacology

MSc

XVII

12579

2

 

15

Medical laboratory science

Assistant professor

Microbiology 

PhD

XX

16979

2

 

16

Assistant professor

Parasitology

PhD

XX

16979

1

 

17

Medicine 

Assistant professor

Pediatric surgeon

Specialist

MOE (Higher Education)

Salary Scale

1

 

18

Assistant professor

ENT Surgeon

Specialist

MOE (Higher Education)

1

 

19

Assistant professor

Neuro Surgeon

Specialist

MOE (Higher Education)

Salary Scale

1

 

20

Lecturer

Dental Medicine

DDM

MOE (Higher Education)

Salary Scale

1

 

21

Assistant professor

Emergency and critical care

Specialist

MOE (Higher Education)

Salary Scale

1

 

22

Assistant professor

Gynecologist and Obstetrician

Specialist

MOE (Higher Education)

Salary Scale

1

 

23

Lecturer

Uro-gynecology

Sub Specialist

MOE (Higher Education Salary Scale

1

 

24

Assistant professor

Anesthesiologist

Specialist

MOE (Higher Education)

Salary Scale

1

 

25

Assistant professor

Psychiatrist

Specialist

MOE (Higher Education)

Salary Scale

1

 

26

Geogaghy

Assistant professor

Socioeconomic Development Planning and Environment

PhD

XX

16979

1

MA in Natural Resources and Environmental Management/Developmental Geograghy /Urban planning/Economic Geograghy / Climate change and Disaster Risk Management

27

Assistant professor

Natural Resources and Environmental Management

PhD

XX

16979

1

MA in Natural Resources and Environmental Management/Developmental Geograghy /Urban planning/Economic Geograghy / Climate change and Disaster Risk Management

28

Lecturer

Urban and Regional Development

MSc/

Above

XVII/ XX

12579/ 16979

1

BA/BSc/BED in Geograghy and Environmental studies

29

Lecturer

GIS and Remote Sensing

MSc/

Above

XVII/ XX

12579/ 16979

1

BA/BSc/BED in Geograghy and Environmental studies

30

Lecturer

Climate change and Disaster Risk Management/ Climate change and Sustainable Development

MSc/

Above

XVII/ XX

12579/ 16979

1

BA/BSc/BED in Geograghy and Environmental studies/ Development Geograghy

31

 

Lecturer

Natural Resources and Environmental management

MSc/

Above

XVII/ XX

12579/ 16979

1

BA/BSc/BED in Geograghy and Environmental studies

32

psychology

Lecturer

Social psychology

MA

XVII

12579

2

BA should be in psychology

33

Lecturer

counseling psychology

MA

XVII

12579

1

 

34

Lecturer

Measurement and Evaluation psychology

MA

XVII

12579

2

BA should be in psychology

35

Lecturer

Special need Education

MA

XVII

12579

2

BA should be in Education

36

Lecturer

curriculum

MA

XVII

12579

2

BA should be in curriculum

37

Music

GAII/Assistant Lecturer/ Lecturer

Music(Flute)

BA/MA

XIII/ XV/

XVII

8017/

10150/12579

1

First degree should be Flute

38

GAII/Assistant Lecturer/ Lecturer

Music( Double Bass)

BA/MA

XIII/ XV/

XVII

8017/

10150/12579

1

First degree should be Double Bass

39

GAII/Assistant Lecturer/Lecturer

Music (Cello)

BA/MA

XIII/ XV/

XVII

8017/

10150/12579

1

First degree should be Cello

40

GAII/Assistant Lecturer/Lecturer

Music (Piano)

BA/MA

XIII/ XV/

XVII

8017/

10150/12579

1

First degree should be Piano

41

GAII/Assistant Lecturer/Lecturer

Music (Dram)

BA/MA

XIII/ XV/

XVII

8017/

10150/12579

1

First degree should be Dram

                     

 2.ቴክኒካል ረዳትባለሙያዎችእናላቦራቶሪአቴንዳነት(የቅጥርሁኔታቋሚ)

No.

College/Department

Job title

Field of study/specialization

Academic status

Salary Level

 Salary

Required number

42

Fashion Design

Senior technical assistant

Fashion design/Apparel technology

BSc

XII

7071

1

43

Textile Engineering

Senior technical assistant

Textile technology

BSc

XII

7071

2

Senior technical assistant

Textile Chemistry

BSc

XII

7071

1

44

Lab.attendant

Applied science (physics/ chemistry/ biology/geology)

Diploma

IV

1958

2

45

plant science

Senior technical assistant

plant science

BSc

XII

7071

2

46

statistics

Senior technical assistant

statistics

BSc

XII

7071

1

47

Sport science

Senior technical assistant

Sport science

BSc

XII

7071

4

48

Geograghy

Senior technical assistant

GIS and Remote sensing

BA

XII

7071

1

3.የአስተዳደር ሰራተኞችቅጥር(የቅጥርሁኔታቋሚ)

ተ.ቁ

የስራመደቡመጠሪያ

የመደብመ/ ቁጥር

ደረጃ

ደመወዝ

ብዛት

ተፈላጊችሎታ

ምርመራ

የት/ትደረጃ

የሙያመስመር

አግባብነትያለዉስራልምድ (በዓመት)

49

የህግባለሙያII

8.40ወልቂጤ-27

XII

7071

1

የመጀመሪያዲግሪ

ህግ

4ዓመት

 

50

የህግ ባለሙያ III

8.40ወልቂጤ-28

XI

6193

1

የመጀመሪያዲግሪ

ህግ

2ዓመት

 

ማሳሰቢያ

  1. የምዝገባ ቀናት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከ17/03/2015ዓ.ም ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራቀናት፣
  2. የምዝገባ ቦታ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የሰዉሀብት አስተዳደር ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 06
  3. አመልካቾች ለምዝገባ በሚቀርቡበት ወቅት የስራመደቡን በመጥቀስ ማመልከቻ ፡የስራ ልምድናየት/ት ማስረጃ ኦርጅናል ከማይመለስ

          ፎቶኮፒጋርይዘውመቅረብይኖርባቸዋል፡፡

  1. በዩኒቨርሲቲዉ በመምህርነት በመጀመሪያ ዲግሪ ደረጃ የሚወዳደሩ የመመረቂያ ነጥብ (CGPA) ለወንዶች 3.25 እና ከዚያ በላይ ፣ለሴቶች

           3.00 እና ከዚያበላይ ፣ለአካል ጉዳተኞች 2.75 እና በላይ ሲሆን ከተመረቁበት ትምህርት ክፍል የተሰጠ ምስክርነት (Recommendation)

          መቅረብ ይኖርበታል፡፡.

      5.በመምህርነት በሁለተኛ ዲግሪ ደረጃ የሚወዳደሩ ተወዳዳሪዎች የሁለተኛዲግሪ መመረቂያ ነጥብ (CGPA) ለወንዶች 3.5 እናከዚያበላይ

        ለሴቶች 3.35 እናከዚያበላይ ፣ለአካልጉዳተኞች 3.15 እና በላይመሆን ሲኖርበት ከዚህበተጨማሪየመጀመሪያዲግሪ (CGPA) 

        ለወንዶች 3.00 እናከዚያበላይ ፣ለሴቶች 2.75 እናከዚያበላይ ፣ለአካል ጉዳተኞች 2.5 እና በላይ መሆን ይኖርበታል፡፡

        6.በሌክቸርነት የሚቀጠሩ ሁሉም ተወዳዳሪዎች የመመረቂያ ፅሁፋቸዉ ዉጤት በጣም ጥሩ እና በላይ መሆን ይኖርበታል፡፡

        7.በዲፕሎማ እና ከቴክኒክና ሙያ ት/ቤቶች የተመረቁ የሙያ ብቃትማረጋገጫ (coc) ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

        8.መንግስታዊ ባልሆነ ድርጅቶችና የግል ድርጅቶች የተሰራበት የስራ ልምድ በወቅቱ የስራግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ የተሰጠ የተሟላ

            ማስረጃ መያያዝ ይኖርበታል፡፡

         9.ለፈተና የተመለመሉ ተወዳዳሪዎች የፈተና ቀናት በዉስጥ ማስታወቂያ ሰሌዳ እና በዩኒቨርስቲ ዉድረ-ገፅ ይገለፃል፡፡

          10.ለሀኪም መምህራን ደሞዙ አከፋፈል በከፍተኛ ትምህርትደሞዝ ስኬል መሰርትይሆናል፡፡

               ለበለጠመረጃስልክቁጥርዐ1118844830 ፋክስቁጥር 0113220167                                                                   

                                                           ወልቂጤዩንቨርስቲ

 

የታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ 13ኛ ዓመት አስመልክቶ “ የዓባይ ዘመን ትውልድ “ በሚል ርዕስ የተዘጋጀ የስነ-ጽሁፍ ፕሮግራም በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

Read more ...

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የማኔጅመንት አባላት የዋቤ የንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ የፈረዝየ የአቮካዶ እርሻን እና የምርምር ጣቢያ የስራ እንቅስቃሴዎችን ጎበኙ።

Read more ...

በ2016 የትምህርት ዘመን ለማማካሻ ትምህርት (Remedial) ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡት ተማሪዎች በዛሬው ዕለት ወደ ተቋሙ መግባት ጀምረዋል

Read more ...

Public Lecture has been held at Wolkite University

Read more ...

በ2015 ዓ.ም. በመውጫ ፈተና (Exit Exam) ከፍተኛ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ኮሌጆችና የትምህርት ክፍሎች እንዲሁም የዩኒቨርሲቲው ባለድርሻ አካላት እውቅና ተሰጠ

Read more ...

“የባህር በር ጥያቄ የፖለቲካ ወይስ የህልውና ጥያቄ ? “ በሚል ርዕስ ላይ ያተኮረ ሴሚናር በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

Read more ...

ዩኒቨርሲቲያችን በአገር አቀፍ ደረጃ በተዘጋጀው የአቪዬሽን ኢኖቬሽን ኤክስፖ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል

Read more ...

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ እያከናወነ ያለውን ተስፋ ሰጪ ተግባር ይበልጥ ማጠናከር እንዳለበት የትምህርት ሚኒስቴር የሱፐርቪዢን ቡድን አሳሰበ

Read more ...

Announcement for Test Takers of National Graduate Admission Test (GAT)

Read more ...

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የካውንስል አባላት በዩኒቨርሲቲው የ2015 ዓ.ም ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ዙሪያ ተወያዩ

Read more ...

የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮጀክቶች በዩኒቨርሲቲ ደረጃ በመገምገም ላይ ይገኛሉ

Read more ...

በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ውስጥ የሚገኘው የጨቅላ ሕጻናት የእንክብካቤ ማዕከል እና የመምህራን መኖሪያ በሆነው አፓርታማ ግቢ ውስጥ የሚገኘው ሞዴል የማህበረሰብ መድሃኒት ቤት በይፋ ተመረቁ

Read more ...

በ2014 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብርን ለመተግበር በዋቤ ችግኝ ጣቢያ የተዘጋጁት ችግኞችን አስመልክቶ የመስክ ጉብኝት ተካሄደ

Read more ...

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ከጉራጌ ዞን ወጣቶች እና ስፖርት መምሪያ ጋር በመተባበር የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡

Read more ...

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሁለት የስፔሻሊቲ የትምህርት ፕሮግራሞችን መስጠት ጀመረ

Read more ...

We have 1098 guests and no members online

Wolkite University, P.O.Box 07, Wolkite, Guragie Zone, SNNPR, Ethiopia | +251-113-220042 | pird@wku.edu.et/president@wku.edu.et

Copyright © 2024. Wolkite University. Designed by Wolkite University ICT