ማስታወቂያ

National Exit Model Examination Schedule

National Exit Model Examination Schedule of Examinees assigned in Wolkite University. Students who need account activation can go to Central Library starting from tomorrow  morning

Read more ...

ማስታወቂያ

በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባቹህ የሪሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ፣

Read more ...

በ2016 ዓ.ም በሀገር-አቀፍ ደረጃ የተሰጠውን Graduate Admission Test (GAT) የመግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁ የድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

በ2016 ዓ.ም በሀገር-አቀፍ ደረጃ የተሰጠውን Graduate Admission Test (GAT) መግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ትምህርት ሚኒስቴር በወሰነው መቁረጫ ነጥብ መሰረት ማለፋችሁን ያረጋገጣችሁ

Read more ...

 

ፕሮጀክቱ ሶስት መቶ ለሚሆኑ የመብራት አገልግሎት ተጠቃሚ ላልሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ የሚያደረጋቸው ሲሆን ከዚህም አገልግሎት በተጨማሪ ከኢነርጂው በሚገኘው ተረፈ ምርት BIO SLURRY የተሰኘ ፈሳሽ የሆነ የተፈጥሮ ማዳበሪያን በመጠቀም የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች የተለያዩ ሰብሎችንና የጓሮ አትክልቶችን በማምረት እንዲጠቀሙ የሚያደርግ በመሆኑ ቴክኖሎጂው ዘርፈብዙ ጥቅሞችን የሚያስገኝ መሆኑን ጭምር ተገልጿል፡፡

በተጨማሪም በአገልግሎቱ ተጠቃሚ ለሚሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች አጠቃቀሙን በተመለከተ ስልጠና እንደሚሰጣቸው ከስምምነት ሰነዱ ላይ ለመረዳት ተችሏል፡፡