የዕፅዋት ት/ት ክፍል ተልዕኮ፣ ራዕይ እና እሴቶች

› ተልዕኮ

በሀገራዊ የትኩረት አቅጣጫ መሠረት ፈጣንና ዘላቂ እድገት ማምጣት የሚችል ጥራት  ተደራሽና አግባብነት ያለው ትምህርት በመስጠት ዲሞክራሲያዊ ባህልን የተላበሰና ኃላፊነት የሚሰማው ዜጋ ማፍራት፡፡

› ራዕይ

በ2027 ዓ.ም ከምስራቅ አፍሪካ ግንባር ቀደም  10 ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ካሉት የዕፅዋት ሳይንስ ት/ት ክፍሎች መካከል በትምህርት ጥራት፤ በልማታዊ ምርምር አንዱ መሆን ፡፡

›    እሴቶቻችን

  1. ቅድሚያ ለተማሪ፡ ተማሪዎቻችን የት/ት ክፍሉን ህልውና የሚወስኑ፤ጠቀሜታውን ማሳያና የጥንካሬያችን ምንጭ መሆናቸውን እናምናለን፡፡
  2. 2.  ጥራት ያለው ትምህርት፡ ማንኛውም ተግባሮቻችን መለኪያቸው የትምህርት ልቀት ሞሆን እንዳለበት እናምናለን፡፡
  3. 3.  አካዳሚክ ነጻነት እና ተጠያቂነት፡ ተጠያቂነትን ያገናዘበ የትምህርት ነፃነት ለማስፈን እንሰራለን፡፡
  4. 4.  ተወዳዳሪነትና ፈጠራ፡ የሰራተኛዎቻችንን አቅም በማጎልበት የተወዳዳሪነትናየፈጠራ አቅማችንን ለማረጋገጥ እንተጋለን፡፡
  5. ወጪ ቆጣቢነትና ውጤታማነት፡ ምንጊዜም ቢሆን አዳዲስ ምንገዶችን በመተግበር በአነስተ ወጪ ምርታማነታችንን ለማረጋገጥ እንሰራለን፡፡
  6. 6.  በጋራ የመስራት ባህል፡ የሰራተኞቻችን ተሳትፎ የህይወት መንገዳችን ነው፡፡ ስለሆነም በጋራ በመስራት የእርስ በርስ መከባበርና መተማመንን እናጎለብታለን፡፡
  7. ለስነ-ምግባር መገዛት፡ ማንኛውም ተግባሮቻችን ከዩኒቨርሲቲው ህግና መመሪያ ፣ እንዲሁም ተቀባይነት ያላቸውን የዩኒቨርሲቲና የማሁበረሰቡን ደንቦች ጋር የተዛመደ መሆን እንዳለበት እናምናለን፡፡

Staff Profile of Plant Science

Sn.

Name

Specialization

Academic Level

Academic Rank

Contact address

Phone number

Email

1

Aklok Zewde

Horticulture and Landscpe Mang't

MSc

Lecturer

960040818

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

2

chigign Adamu

Agronomy

Msc

Lecturer

911068047

 

3

selamawit Mengesha

Breeding

MSc

Lecturer

913541597

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

4

Shiferaw Nesga

Agronomy

PhD

Ass.Prof

0927907465

 

5

Wonidimu Bekele

Agronom

Msc

Lecturer

0912246037

 

6

Tesfaye Giza

Plant science

Diploma

Field assistant

0921371554

 

Scroll to top