ቀን 16/6/2010

                                   የፈተና ጥሪ ማታወቂያ ቁጥር 39

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የአፀደህፃናት መምህራንን ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ የተመዘገባችሁና ቅድመ ምልመላ ያለፋችሁ አመልካቾች ከዚህ በታች በተጠቀሱት ቀናት በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ /ጉብርየ/ ለፈተና እንድትቀርቡ እያሣሠብን ለፈተና ስትመጡ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ እና የት/ት ማስረጃችሁን ዋናውን ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሣውቃለን፡፡

1. Combinatorics

የፈተና ቀን  21/06/2010 ዓ.ም ሰአት ከጠዋቱ  3፡00 ቦታ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ

ተ.ቁ

ፈተና የተመለመለ እጩ

 ተወዳዳሪ ስም

  1.  

ፍቅሬ ቦጋለ

2. Algebra

የፈተና ቀን  21/06/2010 ዓ.ም ሰአት ከጠዋቱ  3፡00 ቦታ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ

ተ.ቁ

ፈተና የተመለመለ እጩ

 ተወዳዳሪ ስም

  1.  

ታሪኩ ገ/መድህን ንዳው

  1.  

ጀማል አማኖ ዋቀዮ

  • ማሳሰቢያ፡
  1. በፈተናው ዕለት እና ሰዓት መቅረብ ያልቻሉ ተፈታኞች ከረፈደ ወይም በድጋሚ ለፈተና መቅረብ አይችሉም
  2. ፈተናዎቹ የት/ት ክፍሉ በሚገኝበት ኮሌጅ ህንፃ መማሪያ ክፍሎች የሚከናወኑ ይሆናል፡፡